Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ።
መዝሙረ ዳዊት
102
፻፪
ቁ
14
፲፬
ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ።
ወሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ።
ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ።
ትርጉም
አቤቱ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ።
ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው።
እንደ በረኃ አበባም እንዲሁ ያብባል።
← ምስባክ