Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ተዘከር ማኅበረከ ዘአቅደምከ ፈጢረ
መዝሙረ ዳዊት
73
፸፫
፥
2
፪
ተዘከር ማኅበረከ ዘአቅደምከ ፈጢረ።
ወአድኀንከ በትረ ርስትከ፤
ደብረ ጽዮን ዘኀደርከ ውስቴታ።
ትርጉም
አስቀድመህ የፈጠርካትን ማኅበርን ፤ የጠበቅሃትንም
የርስትህን በትር ፤ በእርሷ ያደርህባትን የጽዮንን
ተራራ አስብ።
← ምስባክ