ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ

መዝሙረ ዳዊት 91፺፩12፲፪

ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ። ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ። ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተእግዚአብሔር።

ትርጉም

ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል። እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል። በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል።
← ምስባክ