Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር።
መዝሙረ ዳዊት
147
፻፵፯
፥
1
፩
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር።
ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን።
እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ።
ትርጉም
ኢየሩሳሌም እግዚአብሔርን ታመሰግናለች።
ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ።
የደጆችሽን መወርወሪያ አጽንቷልና።
← ምስባክ