Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወአነሂ በኩርየ እሬስዮ።
መዝሙረ ዳዊት
117
፻፲፯
፥
27
፳፯
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።
ግብሩ በዐለ በትፍሥሕት በኅበእለያስተሐምምዎ
እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ።
ትርጉም
እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን። እስከ
መሥውያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋእት
በገመድ እሰሩት።
← ምስባክ