ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ

መዝሙረ ዳዊት 67፷፯28፳፰ - 29፳፱

ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ ። ውስተ ጽርሕከ ዘኢየሩሳሌም። ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ።

ትርጉም

አቤቱ ይህንም ለእኛ የስራኸውን አጽናው ። በኢየሩሳሌም ስላለው ምቅደስህ ። ነገሥታት እጅ መንሻን ለአንተ ያመጣሉ
← ምስባክ