Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ
መዝሙረ ዳዊት
57
፶፯
፥
8
፰
ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፤
ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ኅለተ ኮነ፤
ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ፡፡
ትርጉም
እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩዋትም።እሾኻችሁ
ሳይታወቅ በትር ሆነ። ሕያዋን ሳላችሁ በዓመቱ
ይነጥቃችኋል።
← ምስባክ