Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው።
መዝሙረ ዳዊት
146
፻፵፮
፥
8
፰
ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው።
ዘይሁቦሙ ሲሳዮሙ ለእንስሳ።
ወለዕጒለ ቋዓት እለ ይጼውዕዎ።
ትርጉም
ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም ፤ ለሚጠሩት
ለቁራዎች ጫጩቶች ለእንስሶችም ምግባቸውን
ይሰጣል።
← ምስባክ