Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ
መዝሙረ ዳዊትΎ
9
፱
፥
1
፩
1
፩
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ።
እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ።
ወኢረስዐ ዐውያቶሙ ለነዳያን።
ትርጉም
በአሕዛብ መካከል አደራረጉን ንገሩ።
ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቧልና።
የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።
← ምስባክ