ወሳሙኤልኒ ምስስ እከ ይጼውዑ ስሞ

መዝሙረ ዳዊት 98፺፰6

ወሳሙኤልኒ ምስለ እለ ይጼውዑ ስሞ። ይጼውዕዎ ለእግዚአብሔር ውእቱኒ ይሰጥዎሙ። ወይትናገሮሙ በዐምደ ድመና።

ትርጉም

ሳሙኤልም ስሙን በሚጠሩ ዘንድ ናቸው። እግዚአብሔርን ጠሩት ፤ እርሱም መለሰላቸው። በደመና ዓምድም ተናገራቸው።
← ምስባክ