ወተንሥአ፡እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ፡እምንዋም።

መዝሙረ ዳዊት 77፸፯65፷፭

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም። ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን። ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።

ትርጉም

እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ። የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ።
← ምስባክ