Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወትቀውም ንግሥት በየማንከ።
መዝሙረ ዳዊት
44
፵፬
፥
9
፱
ወትቀውም ንግሥት በየማንከ።
በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኍብርት።
ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወአጽሚኢ ዕዘነኪ።
ትርጉም
በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ትሸፋፍና ንግሥቲቱ
በቀኝህ ትቆማለች። ልጄ ሆይ ስሜ ፤ እዪ
ጆሮሽንም አዘንብዪ።
← ምስባክ