ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ።

መዝሙረ ዳዊት 17፲፯43፵፫

ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ። ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ። ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ።

ትርጉም

የአሕዛብም ራስ አድርገህ ትሾመኛለህ። የማላውቀው ሕዝብም ይገዛልኛል። በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ።
← ምስባክ