ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ።

መዝሙረ ዳዊት 59፶፱3

ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት። ወይድኀኑ ፍቁራኒክ።

ትርጉም

ከቀስትም ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩህና ለሚያመልኩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። ወዳጆችህም እንዲድኑ።
← ምስባክ