ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኅበ ሙሐዘ ማይ።

መዝሙረ ዳዊት 13

ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኅበ ሙሐዘ ማይ። እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ። ወቆጽላኒ ኢይትነገፍ።

ትርጉም

እርሱ በወኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል።
← ምስባክ