ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ

መዝሙረ ዳዊት 44፵፬14፲፬

ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ፤ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤ ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበሐሤት፤

ትርጉም

በኋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ። ባልንጀሮቿንም ወደ አንተ ያቀርባሉ። በደስታና በሐሤት ይወስዷቸዋል።
← ምስባክ