Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
የዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር
መዝሙረ ዳዊት
134
፻፴፬
፥
7
፯
ያዐርግ ደመናት እምአጽናፈ ምድር።
ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም።
ዘያወፅኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ።
ትርጉም
ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል። በዝናብ ጊዜ
መብረቅን አደረገ። ነፋሳትንም ከመዛግብቱ
ያወጣል።
← ምስባክ