የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቅ ዐረብ።

መዝሙረ ዳዊት 71፸፩15፲፭

የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቀ ዐረብ። ወዘልፈ ይጼልዩ በእንቲአሁ። ወኵሎ አሚረ ይድኀርዎ።

ትርጉም

እርሱ ይኖራል። ከዐረብም ወርቅ ይሰጡታል። ሁልጊዜም ወደ እርሱ ይጸልያሉ። ዘወትርም ይባርኩታል።
← ምስባክ