ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር።

መዝሙረ ዳዊት 11፲፩5

ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር። እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ። ቃለ እግዚአብሔር ቃል ንጹሕ።

ትርጉም

እግዚአብሔር አሁን እነሣለሁ መድኃኒትን አደርጋለሁ በላዩም እገልጣለሁ ይላል። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።
← ምስባክ