ዘአዘዝከ መድኀኒቶ ለያዕቆ

መዝሙረ ዳዊት 43፵፫4

ዘአዘዝከ መድኀኒቶ ለያዕቆብ ። ብከ ንወግዖሙ ለኵሎሙ ፀርነ ፤ ወበስምከ ናኀስሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ ።

ትርጉም

ለያዕቆብ መድኃኒትን እዘዝ። በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን። በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።
← ምስባክ