Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ዘያበቍል ሣዕረ ለእንሰሳ።
መዝሙረ ዳዊት
103
፻፫
፥
14
፲፬
ዘያበቍል ሣዕረ ለእንሰሳ።
ወሐመልማለ ለቅኔ እጓለ እመሕያው።
ከመ ያውፅእ እክለ እምድር።
ትርጉም
እንጀራን ከምድር ያወጣ ዘንድ ለምለሙን ለሰው
ልጆች ጥቅም ሣርንም ለእንስሣ ያበቅላል።
← ምስባክ