ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና።

መዝሙረ ዳዊት 146፻፵፮8

ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና። ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር። ዘያበቊል ሣዕረ ውስተ አድባር።

ትርጉም

ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል። ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል። ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል።
← ምስባክ