ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ።

መዝሙረ ዳዊት 135፻፴፭25፳፭

ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ። እስመ ለዓለም ምሕረቱ። ግነዩ ለአምላከ ሰማይ።

ትርጉም

ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና የሰማይን አምላክ አመስግኑ።
← ምስባክ