ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር

ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ሰላም ለማርያም አጽፈ ወልድ ዋሕድ፤ ወመጾረ ሕያው ነድ። ለድንግልናሃ ይደሉ ሰጊድ፤ ለማርያም ዗ይቤ ኢይሰግድ፤ ሞጸፈ መብረቅ በሊኅ በርዕሱ ለይረድ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ድንግልተ ሥጋ ወሕሊና፤ ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ኢያቄም ወሐና፤ ጳጦስ አንቲ ዗አስተርአይኪ በደብረ ሲና ፤ ጎሞረ ወርቅየ መሥፈርቱ ለመና፤ ማርያም ለዕበየኪ ይደሉ መሐና። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ድንግልተ ሕሊና ወሥጋ፤ ተፈሥሒ ማርያም እንበለ ሕፀፅ ወንትጋ፤ ተፈሥሒ አንቀጽ ዗ኢተርኅወ መንሠጋ፤ ለነፍሰ ዙአየ ውስተ ሲዖል ኢይኀድጋ፤ ፍሬ ማሕፀንኪ ወልድ ይክፍለኒ ፀጋ፤ ኀበ ይገብሩ ኅሩያን እንግልጋ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ይደልወኪ ተፈሥሖ፤ ተራኅርኂ ድንግል ዗ልማድኪ ተራኅርኆ ፤ ገብርኪ ኃጥእ ሶበ ጸራሕኩ በከልሖ፤ ለቃለ አፉየ ተወኪፈኪ ጽራሖ፤ ኦሆ ኦሆ በልኒ ኦሆ፤ ለቤተ መርዓየ እሁበከ መርኆ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ሣራ ወርብቃ ፤ ተፈሥሒ ማርያም ለደወለ ርስት ማዕነቃ ፤ ለረዲኦትየ ፍጡነ እን዗ ትሠወጢ ከመ ባዛቃ፤ ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ሣራ ወርብቃ ፤ ተፈሥሒ ማርያም ለደወለ ምስር ማዕንቃ ፤ ለረዲኦተየ ፍጡነ ብጽሒ በኢጐንድዮ ኀበ ሀሎኩ ጥቃ፤ እንተ ትሰወጢ ከመ ባዚቃ ፤ ብጽሒ በኢጐንድዮ ኀበ ሃሎኩ ጥቃ ፤ ከመ ትፈጽሚ ለልብየ ጻሕቃ፡፡ ከመ ትፈጽሚ ለልብየ ጻሕቃ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም እንተ አልብኪ ምሳሌ፤ ተፈሥሒ ማርያም ታቦተ ኀርመት ወጽሌ፤ ተፈሥሒ ጽሪት ዗ዕረፍትየ ቢረሌ፤ አስተበጽዕ አንሰ በጉባኤ ዗ለኪ ድንጋሌ፤ ታቦተ በኢውላውሌ እን዗ እብል አሌ፤ አንግፍኒ በትንባሌ እምብካይ ወወይሌ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ዗አክናፈ ንጽሕኪ ምንታዌ፤ ዗አምሰጥኪ ቅድመ እምቂዓተ ሕምዘ ለአርዌ መጽሐፈ ብሥራት ይብሉኪ እለ ሀለዉ ምድረ ፄዋዌ፤ መክፈልተ ርስትየ አንቲ ማርያም እንተ አልብኪ ምንሳዌ፤ ዗ፈለጠ ሊተ ኢያሱ ዗ነዌ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም መድኃኒተ አዳም ወሔዋ፤ ተፈሥሒ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ ርጢነ መደኃኒት ወልድኪ ለቊስልየ ዗የሐይዋ፤ አውቅዪዮ በሰይፍኪ ለፀርየ ነዋ፤ ሰይጣን ስሙ ለነፍስየ ዕድዋ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ እብለኪ ማርያም በከመ ገብርኤል መልአክ፤ ቡርክት አንቲ እምአንስት ወፍሬ ከርሥኪ ቡሩክ፤ ለዕበየ ንግሥኪ ዗ልፈ እን዗ እሰግድ በብረክ፤ አመስጥ አንሰ በጽንዕኪ ዗እምጸርየ ድሩክ፤ ዗ይፈቅድ ይንዓወኒ በጽባሕ ወሠርክ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ሰርጐ አሮን ሌዋዊ፤ ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ሰንቃዊ፤ ሙካፈ ስእለቱ ለኢዮብ አመ በቍስሉ ይደዊ፤ ከመ ትህጵይዮ ለፀርየ ነፍሳተ ብዘኃን ነዓዊ፤ በዲበ አብትር ቀስተኪ ቀስትዊ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር ተፈሥሒ ማርያም ዗ኢይኃልቅ ትፍሥሕትኪ፤ ተፈሥሒ ማርያም ዗ኢይቀብል መዜገብኪ፤ ተፈሥሒ ማርያም ዗ኢየሐጽጽ ዜክረ ውዳሴኪ፤ ኢትመንንኒ ለገብርኪ ዗አጥረየኒ ወልድኪ፤ እስመ አንቲ ሊተ ወአነ ዗ለኪ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር በመኑ እትሜካሕ ማርያም ዗ንበሌኪ ምክሕየ፤ ቀርነ መድኃኒትየ፤ ብኪ ጸናዕኩ እምከርሠ እምየ፤ ማርያም ጠረጴዚሁ ለቍርባነ ወንጌል ብዕልየ፤ ውስተ እዴኪ ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር በመኑ እከብር ማርያም ዗እንበሌኪ ክብረ ኵሉ፤ ነቅዓ ምድር አንቲ ወጠለ ሰማይ ዗ላዕሉ፤ አንቲ ውእቱ ለዳዊት ሰንጐ አክሊሉ፤ ብኪ እለ ተወከሉ ኢተኃፍሩ ወኢተሐጒሉ፤ መገቦሙ ወመርሆሙ ወልድኪ በሣህሉ። ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር በመኑ እትፌሣሕ ማርያም ዗እንበሌኪ ፍሥክሐ፤ እንተ ወለድኪ መሲሐ፤ ከመ እግነይ ለኪ ምሕረተ ወፍትሐ፤ ሶበ እዛከር ርኅራኄኪ ንኅኑኃ ወዜኅዘኃ፤ እምሐኬቱ ኅሊናየ ነቅሐ። ምንተኑ አዓሥየኪ ዕሤተ፤ በእንተ ኵሉ ዗ገበርኪ ሊተ፤ ማርያም ሠናይት ዗ታፈቅሪ ምሕረተ፤ ሶበሰ ትትዓቀቢ ዗ዙአየ ኀጢአተ፤ እምኢሐየውኩ አሐተ ሰዓተ። በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዜእትየ ማርያም ሰላምለኪ፣ ድንግል በኅሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፣ እመ እግዙአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ፣ ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፣ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዙአብሔር ምስሌኪ። መስተብቊዕ ለንግሥተ ኵልነ ካህን ወካዕበ ናስተበቍዓ ለንግሥተ ኵልነ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዙእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ንስእል ወነኃሥሥ ናስተበቍዕ ወንዌድስ ዕበየ ተአምራቲሃ ብዘኀ ለእመ ጸባኦት ንጉሥ እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ። ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ ፤ ቁሙ ወአጽምኡ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ። ዲያቆን ጸልዩ ቅድመ ሥዕላ ለቅድስት ድንግል መራዕተ አብ ወእመ በግዑ። ሕዜብ ቡርክት አንቲ ማርያም፤ ንግሥት አንቲ ማርያም፤ ሠናይት አንቲ ማርያም፤ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ መድኃኔ ኵሉ ዓለም። ካህን ንዑ ንስግድ ወንግነይ ላቲ ፤ ንዑ ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ ፤ እስመ አምላክ ይእቲ ዗በድንግልና ክልኤቲ ዚቲ ይእቲ ትንቤቶሙ ለነቢያት ፤ ሞገሰ ስብከቶሙ ለሐዋርያት ፤ እሞሙ ለሰማዕት ፤ ወእኅቶሙ ለመላዕክት ፤ ላቲ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወለወልዳ አምልኮ ወስግደት በምድር ወበሰማያት በባሕር ወበቀላያት ለዓለመ ዓለም። ሕዜብ አሜን

ምንጭ / Source: mytewahdo.org

← ጸሎተ ነግህ