ትምህርተ ኅቡአት
ትምህርተ ኅቡአት
በእንተ ትምህርተ ኅቡአት ቅድመ ዘትትነገር
እምጵርስፍራ ሇምእመናን ኅቡአት። ትምህርተ
ኅቡአትሰ ከመዝ ንግር ዘቅድመ ሀል ወይሄለ ፤
ዘመጽአ ዘሐመ ወሞተ ወተቀብረ ወተንሥአ ፃዕረ
ዘሞት ፇትሐ ወዘእሙታን ተንሥአ።
ኢኮነ ባሕቲቱ ከዊኖ ሰብአ ዘእመንፇስ ቅደስ
ሥጋሁ ሇአዲም ምስሇ ነፌሱ ዘኢኀዯገ ነፌሶ ውስተ
ሞት ዘበመንፇስ ሇአዲም ፀወኖ ወአሕየዎ።
ዘሇብሶ ሇአዲም መዊቶ ሐይወ ዘዏርገ ውስተ
ሰማያት ተዋሪዶ ሇሞት እምድኅረ መስቀሌ ሞዏ
በቲኮ ማእሠሮ ሇሞት በእንተ ዘተኀየሇነ ዱያቢልስ
ትካት በዝንቱ በእንተ ሕማሙ አርአየነ ሙስናሁ
በቲኮ ኅምዘ ኃይለ ሰጠጠ መሥገርቶ።
ወገጹ ዘፌጹም በጽሌመት ፇርሀ ወዯንገፀ
ዱያቢልስ ርእዮ ብሑተ ሌዯት በሥጋ አምሊክ
በሲኦሌ።
ወሪዶ ዘእምሌዐሊን ሰማያት ዘኢይትነገር ወሪዶ
ሕሉናሁ ዘኢይትከፇሌ በአሐቲ ምክር ምስሇ አቡሁ
ሰማያተ ገብረ ምስሇ አቡሁ አክሉልሙ ሇመሊእክት
ወሇሉቃነ መሊእክት ኃይሌ ሇኃያሊን ዏጽፌ
ወሇአጋእዝት መንፇስ ዘእምቅድመ ዓለም
መንግሥቱ ሰፊኒት ሇቅደሳን እዘዝ።
ሕሉናሁ ሇአብ ዘኢይትረከብ ውእቱ ጥበቡ ሇአብ
ውእቱ ኃይለ ውእቱ የማኑ ውእቱ ምክሩ ውእቱ
ሕሉናሁ እዯ መዝራዕት ዘአብ ከዊኖ እንከ።
እነዘ ነአምን በሃይማኖቱ ንገኒ ከመ ውእቱ ብርሃን
ሕፅበተ መድኃኒት ምሥዋር ረድኤት ወመምህር
ዘይትቃወም ሇነ ዘየዏሢ ተወካፉ ምፅንዒተ ቅጽርነ
ውእቱ ኖሊዊ ኆኅት አንቀጽ ፌኖተ ሕይወት ፇውስ
ሲሳይ መስቴ መኯንን።
ነአምን ሕማሞ ሇዘኢየሐምም ዘተወሌዯ በሥጋ
ዚኢይትወሇድ መዊቶ ሕያው ወሌዯ አብ ተገምረ
ዚኢይትገመር ዘኃጢአተነ ነሥአ እንዘ አሌቦ
ኃጢአት መዊቶ ሐይወ።
እምሰማያት እምኀበ አብ አይኅዏ ፤ በሕማማተ
ሥጋሁ ቤዘወነ ወዯሞ ክቡረ መንፇሰ ሕይወት ፤
ወቅድሳተ መንፇስ ወኀበነ ወማየ መንጽሔ ዚአነ።
ዘያበርህ ውስተ አሌባቢሆሙ ሇእሇ ይፇርህዎ እስመ
ምስላሆሙ ሇዝሊፈ ሀል ዘረሰየነ ነኪራነ እምኵለ
ፌኖተ ሰይጣን ኃዲፋ ነፌሳት ዘቦቱ ኵሌነ ንትዌከሌ
ዘንተ አምሊክ።
ከዊኖ እምቅድመ ዓለም ምስሇ አብ ርእዮ ለዓለም
በማእሠረ ኃጢአት እንዘ ይትኀጐሌ በኃይሇ ጥበቡ
አርዌ ይትከየድ በኢያእምሮ ጌጋይ ሇሞት ተቀንየ።
ፇቂዶ ይፇውስ ትዝምዯ ሰብእ ተገምረ በማኅፀነ
ድንግሌ ተኀቢኦ ሇኵለ ኃይሌ እሇ በሰማያት
ማኅዯር ወእሇ ይትቃወማ ኃይሌ በኢያእምሮ
ሠወሮሙ።
ሥጋ ሇብሰ ዘይማስን ወዘኢይማስን ሇሥጋ መዋቲ
ረሰዮ ዘኢይማስን ዘበአርአያ ሥጋ ዘመዋቲ አዲም
አርአያ ዘኢይማስን ዘቦቱ በአርአያ ዘይማስን
ተነሥተ።
ወትእዛዛተ ጽድቅ በወንጌሌ መጠወ ዘውእቱ ጸዋዑ
ዘበመንግሥት ንሕየው ተምሂረነ ወበውእቱ ወንጌሌ
ማእሠረ ሰይጣን ተበትከ ከመ እሞት ሕይወተ
ንትካፇሌ ወእምነ ኢያእምሮ ሌቡና ንንሣእ።
ውእቱሂ ከዊኖ ሰብአ ወሌዯ እግዚአብሔር አምሊክ
ዘተወሌዯ እምአዲም መዋቲ በአምሳለ ተሰዊጦ
ነሥአ ዘቀዲሚ ሇተወሌዶ ተፀንሰ ብእሴ።
ዘውእቱ አምሊክ ዘበአማን ዘበነቢያት አቅዯመ
ተዏውቆ ወበሐዋርያት ተሰብከ ወእመሊእክት
ተአኵተ ወእምኀበ ኵል ተሰብሐ።
ተሰቅሇ በእንቲአነ ወበመስቀለ ኮነ ሕይወትነ ፣
ጽንዕነ ፣ ቤዛነ ዘውእቱ ምሥጢር ኅቡእ ፌሥሓ
ዘኢይትዌዲእ ዘቦቱ።
ኵለ ነፌሰ ፌትወተ ሰብእ ያርኅቅ እምእግዚአብሔር
ኢይክሌ ኪያሃ እንዘ ትፀውር ወትረ ዛ ይእቲ
ስብሐት ፌቅር እምእግዚአብሔር ኢታሴስሌ።
ወበእሊ ከናፌር ፆታ ነጊር ኢይትከሀሌ ጥንቁቀ
ዘእምትካት ኅቡአ ኮነ ይእዜሰ ክሡተ ምሥጢር ኮነ
ሇምእመናን አኮ ከመ ይትረአይ አሊ ከመ
ይትሐሇይ ውእቱ ዝንቱ መስቀሌ ወቦቱ ንትመካሕ
ከመ ንሰብሖ።
ወቦቱ እሇ ይጠመቁሂ ምእመናን ፌጹማን እምኵለ
ዘትነግረ ዘያስተርኢ ዘኢኮነ በአማን አድኀኑ
ነፌሶሙ።
በዝንቱ እሇ ትጸንዐሂ ሕቱ ርእሰክሙ አፅምሙ
አዕዛኒክሙ ወእሇ ይትረአያ አዐሩ አዕይንቲክሙ
እሇ በገሃድ።
ከመ ታእምሩ ፇቃዶ ሇኢየሱስ ክርስቶስ ወኵል
ምሥጢረ መድኃኒትክሙ ብእሲ ወአንስት ቅደሳት
እሇ ሀልክሙ ውስተ ተመክሖ በእግዚአብሔር።
ያጽምእ ዘንተ ውሱጡ ሇሰብእ ክርስቶስ ጸመዯነ
ሇኀበ አቡሁ አቅረበነ መጺኦ እምድኅረ ሐመ
ወወሪዶ ውስተ ሲኦሌ ዘውእቱ ነፌሰ ምውታን ፄወወ
ሇሕይወት።
ርእዮ ሞት እንዘ ይወርድ በሥጋ ጌጋዮ ወአምሰል
ወቦቱ ከመ ያሇምድ ውኂጠ ርእየ በሊዕላሁ ሥነ
መሇኮቱ ጸርሐ በቃሌ ዏቢይ እንዘ ይብሌ መኑ
ውእቱ ዝንቱ ዘእምሥሌጣንየ ሰብአ ሇቢሶ ሉተ
ሞዏኒ።
መኑ ዝንቱ ዘእምሥሌጣንየ ተውህቦ ሥጋ ሇኀጒሌ
ይምሥጠኒ መኑ ዝንቱ ዘምድረ ሇብሰ ውእቱኬ
ሰማያዊ ውእቱ መኑ ውእቱ ዝንቱ ዘበሙስና
ተወሌዯ ውእቱሰ ኢይማስን
መኑ ዝንቱ ዘነኪር እም ሕግየ። መኑ ዝንቱ
ዘእምዚአየ ይፄውው። መኑ ዝንቱ ዘበኃይሇ ነዯ
እሳት ምስሇ ሞት ይትበአስ። መኑ ዝንቱ ዘሞዖ
ሇጽሌመት። መኑ ውእቱ ዝንቱ ስብሐተ ሐዱስ
ዘበአርአያዝ ተከሌአኒ ገቢር ዘእፇቅድ።
መኑ ዝንቱ እንበሇ ኃጢአት ዘሞተ። መኑ ዝንቱ
ዘበበዝኀ ብርሃኑ ሇጽሌመት አዖሮ ዘኢኀዯገኒ
ሇእሉአየ እስፌን አሊ ኵል ሇኀበ ሰማያት ይስሕብ
እሇ ተውህባኒ ነፌሳተ።
መኑ ዝንቱ ስብሐት ዘይከሌእ ሥጋ ኢትማስን መኑ
ዝንቱ ዘሇኪፍቶ ኢይክሌ። ምንትኑ ዝንቱ ዘየዏውዶ
ስብሐት ዘኢይትአተትዝ ተኀጐሌኩ እምዝንቱ
ወምእሉአሁ ዘአማስን በሊዕላሆሙ አሌብየ።
ዝንቱ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰቅሇ ዘቦቱ
ፀጋማይ የማናየ ኮነ ወታሕታይ ከመ ዘሊዕሊይ
ወዯኃራይ ከመ ዘቀዲማይ።
እሙታን ተንሢኦ ሲኦሇ ከይዶ በሞቱ ሇሞት
ዯምሰሶ እምድኅረ ተንሥአ በሣሌስት ዕሇት
አእኯቶ ሇአብ እንዘ ይብሌ ዘአምሊክ ቃሌ ጥዕጡዕ
ከመዝ።
አአኵተከ አብ አኮ በዝንቱ ከናፌር ውደዲት ወአኮ
በሌሳነ ሥጋ ዘባቲ ጽድቅ ወሐሰት ይወጽእ ወኢበዝ
ቃሌ ዘበኪነ ነፌሳት ግብር ይትገበር አሊ በዝኩ
ቃሌ።
አአኵተከ ንጉሥ ዘብከ ይትዏወቅ ሇኵለ ወእንተ
ኢትትዏወቅ ወእንተ ኢትወጽእ ውስተ መናፌስት
ዘሥጋ።
ዘበዕዝነ ሥጋ ኢተኀሌፌ ወእንተ በዓለም ኢሀሇወት
ወበምድር ኢትትኀዯግ አሊ በዝኩ ቃሌ ዘበሊዕላነ
መንፇስ ዘሇከ ሇባሕቲትከ ይትናገር አብ።
ዘኪያከ ያፇቅር አብ ፤ ወዘኪያከ ይዌድስ ፤ ዘቦቱ
ኵለ ማኅበረ ቅደሳን ኪያከ ይጼውዐ ዒርከ ኪያከ
አበ ኪያከ መጋቤ ወኪያከ ረዲኤ።
አምሊክ ኵለ እስመ ሇከ ኵለ ወኵለ ብከ ዘሀል ሇከ
አሌቦ ካሌእ ዘኢኮነ ዘዚአከ ሇባሕቲትከ ዘሀልከ
ለዓለመ ዓለም።
ያእምር እንከ ኖሊዊ ወኵለ ነፌሳተ ምሥጢር
እምድኅረ ጸሇየ ሇአብ ከመ ታእምሩ ወትርአዩ
አዏርግ ይቤ ኢየሱስ።
ወበእንተዝ ይበሌ ኖሊዌ መፌትው እንከ ነገረ
ኅቡአት ከመ ታእምሩ መነሃ ትሳተፈ ሇቅድሳት
ወሇመኑ ትገብሩ ተዝካሮ በአኯቴት።
ወዒዱ ይንግር እንዘ ይብሌ ንሕነሂ አኀውየ ቦቱ
ንፀወን ዘባሕቲቱ ሀብተ ተምሂረነ ኪያሁ ንንሣእ።
ዘይቤ ከመ የሀበነ ዘዒይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዒ
ውስተ ሌበ ሰብእ ዘኢተሐሇየ ዘአስተዲሇወ
እግዚአብሔር ሇእሇ ያፇቅርዎ።
በከመ ይቤ ሙሴ ባዕዲንሂ ነቢያት ንሕነሂ ቦቱ
ተወኪሇነ ልቱ ነሀብ ስብሐተ ዘልቱ ስብሐት ወጽንዕ
ለዓለመ ዓለም።
ምንጭ / Source: mytewahdo.org
← ጸሎተ ነግህ