ሃይባይ

ምስል ከኢንተርኔት
ሀይ ባይ የሌላቸው
ይሉኝታ ምን ይሉኝ ያልፈጠረባቸው
ከንቱ ሰዎች ናቸው።
መንገድ ሳያቅዱ ዥው ብለው የመጡ፤
ለዓላማቸው ሳይሆን ለጥፋት ለተንኮል በዕልህ ያጎረጡ።
እዚህ ከበውናል፤
ተበጥብጠው ሳለ ይበጠብጡናል።
ለቤተመጻሕፍት ረባሾች መታሰቢያ
እሱባለው ቸኮል