ህማማት
ዕለተ ዐርብ ስቅለት – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በእሑድ ከመዓልት በፊት በዓለ ስቅለት የሚከበር
አቡን
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ነአምን ነአምን ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም
ርግዘተ ገቦሁ ነአምን ወቅንዋተ እደዊሁ
ነአምን ዬ! ዬ! ዬ! ነአምን ሞቶ ወትንሣኤሁ።
በመመራራት (በቀኝ በግራ) ፮ ጊዜ የሚባል
ለከ ኃይል ፣ ክብር ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ
ለዓለም።
አማኑኤል አምላክየ ለከ ኃይል ፣ ክብር
ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ ለዓለም።
ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ፥
ክብር ወስብሐት ፥ ወእዝዝ እስከ ለዓለም።
ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ ፤ እስመ ኮንከኒ
ረዳእየ ፤ እብል በአኰቴት አቡነ ዘበሰማያት
ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን
ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር። ሲሳየነ
ዘለለዕለትነ ሀበነ ዮም።
ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኢ ንኅድግ
ለዘአበሰለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ
አድኅነነ ወባልሐነ እምኵሉ እኩይ። እስመ ዚአከ
ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ
ዓለም።
በመቀባበል (በቀኝ በግራ)
ለአምላክ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሥሉስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለማሕየዊ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለእዘዙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመንግሥቱ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለዕበዩ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ ለዓለመ
ዓለም።
ለሥልጣኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለምኲናኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለኢየሱስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለክርስቶስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሕማሙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመስቀሉ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ካህናትና ሕዝብ በመቀባበል
ለአምላክ ይደሉ።
ለሥሉስ ይደሉ።
ለማሕየዊ ይደሉ።
ለእዘዙ ይደሉ።
ለመንግሥቱ ይደሉ።
ለዕበዩ ይደሉ።
ለሥልጣኑ ይደሉ።
ለምኲናኑ ይደሉ።
ለኢየሱስ ይደሉ።
ለክርስቶስ ይደሉ።
ለሕማሙ ይደሉ።
ለመስቀሉ ይደሉ።
በመመራራት ፮ ፤ ፮ ጊዜ
ለከ ይደሉ ኃይል ፤ ወለከ ይደሉ ስብሐት ፤
ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ
ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም።
የሰዓቱ ምንባብ
ምንተኑ አዐስየኪ ዕሤተ፤
በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፤
ማርያም ሠናይት ዝታፍቅሪ ምሕረተ፤
ሶበሰ ትትዐቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ
እምኢሐየውኩ አሐተ ሰዓተ።
በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም
ሰላም ለኪ፤
ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፤
እመ እግዚአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ፤
ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፤
ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር
ምስሌኪ።
…..ተአምረ ማርያም……
በፈቃደ አቡሁ ወለሥመረተ ርዕሱ አመ ርዕሶ
ይትቀተል ፣
ከመተአገሠ ወልድ ኀፃውንተ ቅዱስ መስቀል፣
ሶበ ሰማእኪ ማርያም ዘነገሩኪ በቃል፣
ዘውኅዘ እምዓዕይንትኪ ከመውኂዘ ማይ ዘይፈለፍል፤
ድንግል ድንግል ወላዲተ አምላክ ቃል፤
ይኩነነ ቤዛ ማይ አንብዕኪ እም ኀጒል።
ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ፤
በይነ ዘአቅርብኩ ለኪ ንስቲተ ቃለ ይባቤ፤
ፈትቲ እሙ በረከተ አፉኪ መዓዛ ከርቤ፤
እስመ ለነዳይ ብእሲ ወለዘረከቦ ምንዳቤ፤
ኅብስተከ ፈትት ኢሳይያስ ይቤ።
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ መላእክት ዘአርያም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ጻድቃን ዘገዳም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ርደቱ ለዝናም፣
ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ለተአምርኪ ዮም፣
ወበተአምርኪ ተፈሥሐ ኲሉ ዓለም።
አቡነ ዘበሰማያት……………….
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይጸምዖ ፤
ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለፀባኢነ ይፅብዖ
ዋልታሁ ነሢኦ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአጽልእቲሁ ምስሌሁ ፣
ወመስቀለ ሞቱ ቅድሜሁ ፣
አዘቅተ ወይን ገቦሁ ፣
ቍርባነ አምልኮ ሥጋሁ ፣
ያብአነ ቤተ መርዓሁ ውስተ ደብተራሁ ፣
አመ ይትጋብኡ ለምሳሕ ሥርግዋን ሐራሁ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንሴሰዮ ፣
ወለነቅዐ ደምከ ንረውዮ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ዘቀራንዮ ፣
ለላሕይከ ንትሜነይ ከመ ንረአዮ ፣
ውስተ ስያሃ ሱራፊ ለስእለትነ ደዮ ፣
በሕማመ ሞትከ አምላካዊ ለቍስልነ አጥዕዮ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንጸግቦ ፣
ወለንቅዓ ደምከ ንሰርቦ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ርጉዘ ገቦ ፣
አይሁዳዊ ከሃዲ አሚነ ሥላሴ ዘአልቦ ፣
ኢተወልደ እማርያም ዘይቤለከ እመቦ ፣
ጸጐጓተ ዓለም (አህጉራተ ዓለም) ለይዑድ ከመ
ከልብ ርኂቦ።
…… ተአምረ ኢየሱስ ……
አመ ትመጽእ ለኰንኖ ምስለ ደመ ገቦ ወአዕጋር፣
አማሕፀንኩ ነፍስየ ውስተ እዴከ ክቡር፣
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአ ሰማያት ወምድር፣
የዋቀሱ በእንቲአየ ተኰርኦትከ በበትር፣
ወተሠይጦትከ ከመ ገብር ለኅዳጥ ብሩር።
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ሰብእ ወመላእክት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ጽዱላን ከዋክብት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ዕለታት ወአዝማናት፣
ወስብሐት ይደሉ ለመስቀልከ ሕይወት፣
እስመ በመስቀልከ ድኅነ ኵሉ ፍጥረት።
ዓዲ
ስብሐት ለከ ኢየሱስ በአፈ ኵሉ ውዱስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ለእሩቃን ልብስ፤
ስብሐት ለከ ኢይሱስ ቀዳሴ ሥጋ ወነፍስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ዘኢትሰአር ንጉሥ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ቃለ አብ ቅዱስ።
ቅድመ ወንጌል
ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ፤
ወዘኢየአምር ነበቡ ላዕሌየ፤
ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ።
መዝሙር ፴፬ ፥ ፲፩ - ፲፪
እስመ ቆሙ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ ወሐሰት ርእሰ
ዐመፃ።
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ከመ ንኩን ድልዋነ
ለሰሚአ ወንጌል ቅዱስ ፤ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ
መሐረነ ወተሣሃለነ ወረስየነ ድልዋነ ለመንግሥተ
ሰማያት።
ካህን
ወንጌል ቅዱስ ዘዜነዉ ማቴዎስ ፣ ወማርቆስ ፣
ሉቃስ ፣ ወዮሐንስ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር።
ሕዝብ (በመስገድ)
ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእነ ወአምላክነ ኵሉ
ጊዜ።
……ማቴዎስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት ይስቅልዎ
ለኢየሱስ በቀራንዮ መካን።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
……ማርቆስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አውጽእዎ
አፍአ ለኢየሱስ ውስተ ዓውደ ምኵናን።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
……ሉቃስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት ሐመይዎ ለኢየሱስ
ወመጠውዎ ለጲላጦስ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
……ዮሐንስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አውጽእዎ አፍአ
ለኢየሱስ ወነበረ ዓውደ ሶቤሃ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
ካህን፦
ጸልዩ በእንተ ጽንአ ዛቲ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ። (በየ ምዕራፉ ማብቂያ)
ስለዚች ቦታ መጽናት በቅዱሳን አባቶቻችን ስም
ስለሚጠሩም ቦታዎችና ገዳማት ፤ በውስጣቸውም
ስለሚኖሩ ሽማግሎች በጠቅላላም ስለዚህ ዓለም
መጠበቅ ፤ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህች ቦታና በሌሎችም ቦታዎች ስለሚገኙ
በነፍስ በሥጋ ስለታመሙ አባቶቻችንና
እናቶቻችን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ
ለእኛም ለእነርሱም ሕይወቱን ፣ ጤንነቱን ሰጥቶ
በጎ ነገርን ያደርግ ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በባሕር ፣ በየብስ ፣ በወንዝ ፣ በሸለቆ በሌላውም
መንገድ ስለሚጓዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ በቀና መንገድ
መርቶ በሰላም በደስታ ወደ መኖሪያቸው
ይመልሳቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በእርሻ ስለሚገኝ ፍሬ ፣ ስለ ዛፎችና ስለ ወይኖች
በዓለምም ውስጥ ፍሬን ስለምታፈራ ዛፍ ሁሉ
ጌታ ባርኮ አብዝቶ ከጥፋትም ጠብቆ ለፍጻሜ
ፍሬ ያደርሳቸው ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
አምላካችን ክርስቶስ በገዦችና በፈራጆች ሁሉ
ፊት ይቅርታንና ምሕረትን እንዲሰጠን ፤
ልቡናቸውንም ሁልጊዜ በቸርነቱ እንዲያራራልን
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለአስተዳዳሪዎቿና
በጠረፎቿ ጠላትን በመካላከል ያሉትን ጌታ በሰላም
ይጠብቅ ዘንድ በዓለሙ ሁሉ ስላሉ አብያተ
ክርስቲያናትም መልካም ነገርን ያስቡ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በክርስቶስ አምነው ከዚህ በፊት ስለሞቱ
አባቶቻችንና እናቶቻችን ወንድሞቻችንና
እኅቶቻችን እነርሱም የተቀደሱ አባቶቻችን ሊቃነ
ጳጳሳትና አባቶቻችን ጳጳሳት ፣ አባቶቻችን ኤጲስ
ቆጶሳት ፣ አባቶቻችን ቆሞሳት ፣ አባቶቻችን
ቀሳውስት ፣ ወንድሞቻችን ዲያቆናት ፣ አባቶቻችን
መንኮሳትና ወንድሞቻችን ሕዝባውያን ሌሎችም
ከክርስቲያን ወገን በሞት ያረፉት ሁሉ ናቸው።48
ጌታ ዕረፍተ ነፍስን ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
የክርስቲያን እምነት ላልተፈጸመላቸው ወገኖቻችን
ጌታ ይባርካቸው ዘንድ እስከመጨረሻዪቱም ሕቅታ
በቀናች ሃይማኖት ያጸናቸው ዘንድ ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ሐዋርያት ስለሰበሰቧትና ስላጸኗት ስለ አንዲት ቤተ
ክርስቲያን ሰላም ስለ ሕዝቡም ሁሉ መዳንና ስለ
ቦታው ሁሉ መጠበቅ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ንዑድ ስለሚሆን ስለአባታችን አባ ...... የኢትዮጵያ
ፓትርያርክ የጳጳሳቱ አለቃ ፤ ስለ አባቶቻችን
የጳጳሳት አለቆች ኤጲስ ቆጶሳት ስለ ንዑድ ሊቀ
ጳጳስ አባ.............ሕይወትና አኗኗር ሰፊ ዘመናትን
፤ ረዥም ዓመታትን ሰጥቶ በመንበረ ስብከታቸው
እያንዳንዳቸውን በሰላም ያጸናቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለአንድነታችን የቀናች ኃይማኖት ስላለቻቸው
ሕዝበ ክርስቲያን አንድነት ጌታ ይጠብቃቸውና
በሰላም ያስፈጽማቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለከበረች ቤተ ክርስቲያን መባን ከሰውና ከእንሰሳ
ስለሚያቀርቡ ሰዎች ጌታ ይባርካቸው ዘንድ
በሥራቸውም እንዲጸኑ ይረዳቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ምእመናን በየስፍራቸው ሁሉ በቸርነት
ሰለሚያስቡና ለበጎ ነገር ስለሚድክሙ የቀና
ሃይማኖት ስላላቸው ሰዎች ሁሉ ጌታ ይባርካቸው
ዘንድ ዋጋቸውንም ይሰጣቸው ፤ ይቅርታን
ያደርግላቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለቊርባን የሚሆን ስንዴውን ፤ ዕጣኑን ፤ ዘቢቡን ፤
ዘይቱን ፤ መብራቱን ፤ የሚነበብባቸው
መጻሕፍትን ፤ ሌላውንም የቤተ መቅደስ ዕቃ ሁሉ
በመስጠት ስለሚያስቡ ሰዎች በመንግሥተ ሰማያት
የበለጠ ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስማቸውን በያንዳንዳቸው እንድንጠራ ስላዘዙን ስለ
ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና ታላላቆች አባቶችን
ጌታ ይባርካቸው (ያከብራቸው) ፤ በባለሥልጣኖችና
በሹማምንትም ፊት ፤ በፈራጆችም አደባባይ
ፍቅርን ፣ መወደድን ያድላቸው ዘንድ። የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በደዌ ሥጋ ፤ በደዌ ነፍስ ለደከሙና ለተቸገሩ
ለባልቴቲቱም ፤ አባት እናት ለሞቱባቸው ፤
ለድኆች ልጆችና ለተጨነቁ ሰዎች ፤ እርሻ ላረሱ ፤
ዘር ለዘሩ ፤ ለሚሸጡ ፤ ለሚገዙ ፤ ለተጨነቀችም
ሰውነት በማናቸውም ቦታ ሁሉ ጌታ ራርቶ ይቅር
እንዲላቸው የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በግዞት ፣ በምርኮ ተይዘው ለተጨነቁ ፤ አገር ለቀው
ለተሰደዱ ፤ በአጋንንት አሽክላም ለተያዙ ፣ ጌታ
ከግዞት ከምርኮኝነት ያወጣቸው ዘንድ ፤
ይቅርታውንም ሰጥቶ እነርሱንም እኛንም ያድነን
ዘንድ ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለነፍሳቸው ይቅርታን እየፈለጉ ክቡር በሆነ ስፍራ
ስለተሰበሰቡት ሁሉ የእውነተኛ አምላካችን
የጌታችን ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግላቸው ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህ ዓመት ስለዝናም መዝነም ፤ ስለ ባሕርና
ስለወንዞች መሙላት እውነተኛ አምላካችን ክርስቶስ
ይባርካቸው ዘንድ (በረከቱን ሰጥቶ) እስከ ልካቸው
ይሞላቸው ዘንድ ለምድርም ልምላሜዋን ሰጥቶ ደስ
ያሰኛት ዘንድ ፤ ሥጋዊውን ደማዊውን ሁሉ
በረደኤት ያጸና ዘንድ ፤ ለእንስሳትም ሁሉ
ድኅነትን ይሰጥ ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በጸሎታችን እናስባቸው ዘንድ ‘አስቡን ፣
አትርሱን’ ስላሉን ሰዎች እግዚአብሔር በበጎ
ያስባቸው ዘንድ ፤ በየጊዜውም ሁሉ ይቅር ይላቸው
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ይህችን ሳምንት ጌታ በበጎ ይፈጽማት ዘንድ ፤
ከእኛም የጠላትን መፈታተን አርቆ ሰውነታችንን
እንዲያድን ይቅር እንዲለን ዘንድ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ጌታችን አምላካችን ራርቶ ይቅር እንዲለን
ልመናችንንም ተቀብሎ ይህችን ሳምንት በደህናና
በሰላም ያስፈጽመን ዘንድ ፤ የትንሣኤውንም
ብርሃን በፍጹም ደስታ ያሳየን ዘንድ
ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ
በሕማማቲሁ ቤዘወነ።
ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ
መድኃኒተ በብዝኀ ሣህሉ።
ኪርያላይሶን ፦ (በግሪክኛ )
እግዚኦ መሐረነ፦ ( በግዕዝ )
አቤቱ ይቅር በለን፦ ( በአማርኛ )
እብኖዲ ፣ ታዖስ ፣ ማስያስ ፣ አማኑኤል ፤ ትስቡጣ
(የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላክነት
መጠሪያዎቹ ናቸው።)
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ፵፩ ጊዜ በመመራራት!
በኅብረት
ንሰግድ ለከ ክርስቶስ ምስለ አቡከ ኄር ሰማያዊ
ወመንፈስከ ቅዱስ ማሕየዊ እስመ መጻእከ
ወአድኃንከነ።
የእመቤታችን ሰላምታ
ሰላም ለኪ ዳግሚት ሰማይ፤
ሰላም ለኪ ማርያም ሙፃአ ፀሐይ።
ሰላም ለኪ አንቀጸ መድኃኒት፤
ሰላም ለኪ ማርያም ሙዳየ ዕረፍት፤
ሰላም ለኪ ገነት ትፍሥሕት፤
ሰላም ለኪ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት።
ሰላም ለኪ ዘምስለ ሰጊድ ንኤምኅኪ፤
ለባርኮትነ ስፍሒ እዴኪ፤
ጸሎተነ ወስእለተነ ማርያም ባርኪ።
ወኪያነሂ እሞተ ሙስና መሐኪ፤
ጸዳለ ወልድኪ ዲቤነ ይዋኪ፤
ጸልዪ ውስተ ማኅበርነ ኢይባዕ ሐዋኪ።
ሰላም ለከ ሚካኤል መልአከ አጽኅኖ፤
ሰላም ለከ ለነዳይ ዘትትኤየኖ፤
ሰላም ለከ ለረዲአ ምንዱብ ዘትትፌኖ፤
ሰላም ለከ ለዘሰአለከ በተአምኖ፤
ሰላም ለከ ቅድመ እግዚእከ ስግድ በአድንኖ፤
ሰአሎ ከመ ይባርከነ ሰፊሖ የማኖ።
ሰላም ለከ ኀበ ድንግል ተፈናዊ፤
ሰላም ለከ ገብርኤል ብሥራታዊ፤
ሰላም ለከ ዖፈ እሳት ኢርያማዊ፤
ሰላም ለከ ቃለ ፍሥሐ ዜናዊ፤
ሰላም ለከ ፅንሰ ቃል አለባዊ፤
ሰላም ለከ እምእደ ሞት ቤዛዊ፤
ሰላም ለከ በተአምኖ ንሴፎ ትንባሌ ዚአከ መዓልተ
ወሌሊተ፤
ዕቀበነ አንተ።
ሰላም ለክሙ ነቢያት ወሐዋርያት ፤
ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት፤
ሰላም ለክሙ ደናግል ወመነኮሳት፤
ሰላም ለክሙ ጳጳሳት ወኤጲስ ቆጶሳት፤
ሰላም ለክሙ ካህናት ወዲያቆናት፤
ሰላም ለክሙ ኄራን መላእክት፤
ሰላም ለክሙ።
ወሰላም ለኪ ማርያም ለእግዚአብሔር እሙ፤
ውስተ ማኅበርነ ተጋቢአክሙ፤
ባርኩነ ለደቂቅክሙ፤
ለእግዚአብሔር በስሙ።
ሰላም ለክሙ ሐዋርያተ ዋህድ፤
ሰላም ለክሙ አዕማደ መረግድ፤
ሰላም ለክሙ ዘቤተ ክርስቲያን ድድ፤
ሰላም ለክሙ መሠረት ዘኢያስጲድ፤
ሰላም ለክሙ ዘብሩር መቃድድ፤
ሰላም ለክሙ ዘወንጌለ መንግሥት ፀማድ
ሰላም ለክሙ ንኤምኃክሙ ዘምስለ ሰጊድ፤
አንትሙ ባርኩነ በሰፊሐ ዕድ።
ሰላም ለከ ማኅፈደ መንፈስ አዚዝ፤
ወቤተ ሕግ ሐዋዝ፤
እንተ ተሐነፅከ ማዕከለ ትእዛዝ፤
ሳሙኤል ዓምደ በለዝ፤
ሰላም ለከ።
ሶበ ይወጽእ (ይመጽእ) ትዕዛዝ እመንበረ አምላክ
ግሩም፤
ዘያሰምክ ብከ ንጉሠ ሰላም፤
ሳሙኤል ዓምደ ያቁም።
ሰላም ለከ።
ኰኵሐ ሃይማኖት ድድ፤
ወመሠረት ብዑድ፤
እንተ በላዕሌከ ፀንዐ ሕንፃ ማኅፈድ፤
ሳሙኤል ዓምደ መረግድ።
ሰላም ለከ።
ኪሩቤላዊ መልአክ ወሱራፌላዊ ካህን፤
ዘይሠምር ብከ ዕርገተ ዕጣን፤
ሳሙኤል ዓምደ ብርሃን።
ሰላም ለከ።
ሰዋስወ ሰማይ ልዑል ወሠረገላ ዘኃይል፤
ምዕራገ ጸሎት ወሙራደ ቃል፤
ሳሙኤል ዓምደ ወንጌል፤
ሰላም ለከ።
አንቀጸ ሰማይ አንተ ወጽባሐዊ ኆኅት፤
ዘየዐውደከ ብርሃነ ሕይወት፤
ሳሙኤል ዓምደ መንግሥት፤
ሰላም ለከ።
ዓውደ ውሉድከ ንሕነ ተአየነነ እምፀር፤
አባ አባ ለባሴ ክብር፤
እስመ አልኀቀከ እግዚአብሔር፤
ባርከነ ሳሙኤል መምህር፤
ሰላም ለከ። ፫ ጊዜ
ሰላም ለኪ ማርያም ድንግል ዘመዐዛ አፉኪ ኮል፤
እንተ ትፄንዊ በገዳም ወሐቅል፤
ወልታ ረዲኦትየ በውስተ ቀትል።
ሰላም ለኪ።
ተሰፍዎ ባዕድ አልብየ፤
ዘእንበሌኪ ምክህየ፤
በኢመንኖ በልኒ ገብርየ ገብርየ፤
ዘተሣየጥኩከ በንዋይየ፤።
ሰላም ለኪ።
አትሮንሰ ሰሎሞን አንቲ ለሐና ባሕርያ፤
ንግሥታት ስድሳ ወዕቁባት ሰማንያ፤
ወደሳኪ እንዘ ይገንያ።
ሰላም ለኪ።
አመ ይከውን ድኅረ ዕለተ በቀል በፍዳ፤
ወአመ ኢታድኅን እም ዘወለደት ወልዳ፤
ባልሕኒ እሞተ ዕዳ።
ሰላም ለኪ።
በከመ ልማድኪ በሊ፤
ኀበ ወልድኪ ከሀሊ፤
ኦ ርኅሩኅ ኢተበቃሊ፤
ያጠፍኦኑ ለሥዕሉ ሠዓሊ፤
ኪነተከ ዘትካት ሐሊ። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለከ ከመ ንንግር ኵሎ ስብሐቲከ በአናቅጺሃ
ለጽዮን ማኅደረ ብዙኅ ሰላም፤
ዘአንቃህከነ እምነ ንዋም፤
ኢየሱስ ወልደ ማርያም።
ስብሐት ለከ።
ላዕለ ጻድቃን ወኃጥአን ብርሃነ ጸጋ ምዉቅ፤
ዘታሠርቅ ለነ እምነ ምሥራቅ፤
ኢየሱስ ፀሐየ ጽድቅ።
ስብሐት ለከ።
ለዘመጠነዝ ገበርከ ላዕሌሆሙ ፍድፍና ጸጋ ወሀብት፤
ፈደዩከ እፎ እኪተ ህየንተ ሠናይት፤
ኢየሱስ ንጉሠ ስብሐት።
ስብሐት ለከ።
ኢየሱስ ሕሙይ በእንቲአነ ኢየሱስ ሙቁሕ፤
እንተ አቀሙከ ውስተ ዐውደ ፍትሕ፤
ጊዜ ኮነ ጎሐ ጽባሕ።
ስብሐት ለከ።
ከመ በግዕ የዋህ በከመ ላሕም መግዝእ፤
መሥዋዕተ መድኃኒት ትኩን ለቤዝዎ ሰብእ፤
ዘኀለፍከ ዐፀደ ግፍዕ።
ስብሐት ለከ።
እምልብነ አግኅሥ እግዚኦ ነገረ ጸላዒ መስሕት፤
ዘአግኀሥከ ለነ ጽልመተ ሌሊት፤
ኢየሱስ ብርሃነ ሕይወት።
ስብሐት ለከ።
አኰቴተ ስብሐት ወትረ ለመንግሥትከ ስቡሕ
ጊዜ እምንዋምነ ንነቅሕ፤
ናቄርብ ለከ በቃለ ክላህ፤
ወንፌኑ ስብሐተ ዘነግህ። ፫ ጊዜ
ግናይ ለክሙ ሥሉስ ቅዱስ መዋዕያነ ክልኤ አእምሮ፤
ለብርሃን በነግህ ዘፈጠሮ፤
ቃልክሙ በተናግሮ።
ግናይ ለክሙ።
እምነ ብርሃን ብርሃነ መጠነ አሐቲ ሥርናይ፤
እለ አልበስክሙ ነገሥተ ሰማይ፤
ለወርኅ ወለፀሐይ።
ግናይ ለክሙ።
ሰዓተ ሌሊት ሥላሴ ዘወሰንክሙ በጎሕ፤
ወዘአክበርክሙ በፀዳል ብሩህ፤
ፀሐየ እምነ ወርኅ።
ግናይ ለክሙ።
ኀበ ርኅራኄክሙ በዝኀ በኀበ አልቦቱ መስፈርት
እለ ተሰመዩ በስመ ብእሲት፤
ሥላሴ እደወ ምሕረት።
ግናይ ለክሙ።
ከመ ኅብረ ለይ ሥጋየ አመ በኃጢአት ቄሐ፣
ኀዘን ብየ አምጣነ በዝኀ፣
ሥላሴ ዘዮም ወዘአሜሃ፣
በጽባሕ ሀቡኒ ፍሥሓ። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመናምልኮ
ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግዝእትነ
ወመድኃኒትነ።
ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ
ወፀወንነ።
ጸሎተ ሃይማኖት
አቡነ ዘበሰማያት………..
አቡን
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ! ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
መስቀሉ ጾረ
አርዑተ መስቀሉ ጾረ ፤ አርዑተ መስቀሉ ጾረ
አርዑተ መስቀሉ ጾረ ፤ ይስቅልዎ ሖረ
ዬ ዬ ዬ ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ።
በመመራራት (በቀኝ በግራ) ፮ ጊዜ በል
ለከ ኃይል ፣ ክብር ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ
ለዓለም።
አማኑኤል አምላክየ ለከ ኃይል ፣ ክብር
ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ ለዓለም።
ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ፥
ክብር ወስብሐት ፥ ወእዝዝ እስከ ለዓለም።
ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ ፤ እስመ ኮንከኒ
ረዳእየ ፤ እብል በአኰቴት አቡነ ዘበሰማያት
ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን
ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር። ሲሳየነ
ዘለለዕለትነ ሀበነ ዮም።
ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኢ ንኅድግ
ለዘአበሰለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ
አድኅነነ ወባልሐነ እምኵሉ እኩይ። እስመ ዚአከ
ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ
ዓለም።
በመቀባበል (በቀኝ በግራ)
ለአምላክ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሥሉስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለማሕየዊ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለእዘዙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመንግሥቱይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለዕበዩ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ ለዓለመ
ዓለም።
ለሥልጣኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለምኲናኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለኢየሱስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለክርስቶስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሕማሙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመስቀሉ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ካህናትና ሕዝብ በመቀባበል
ለአምላክ ይደሉ።
ለሥሉስ ይደሉ።
ለማሕየዊ ይደሉ።
ለእዘዙ ይደሉ።
ለመንግሥቱ ይደሉ።
ለዕበዩ ይደሉ።
ለሥልጣኑ ይደሉ።
ለምኲናኑ ይደሉ።
ለኢየሱስ ይደሉ
ለክርስቶስ ይደሉ።
ለሕማሙ ይደሉ
ለለመስቀሉ ይደሉ።
በመመራራት ፮ ፤ ፮ ጊዜ
ለከ ይደሉ ኃይል ፤ ወለከ ይደሉ ስብሐት ፤
ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ
ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም።
የሰዓቱ ምንባብ እየተነበበ ነው።
ምንተኑ አዐስየኪ ዕሤተ፤
በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፤
ማርያም ሠናይት ዝታፍቅሪ ምሕረተ፤
ሶበሰ ትትዐቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ እምኢሐየውኩ
አሐተ ሰዓተ።
በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም
ሰላም ለኪ፤
ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፤
እመ እግዚአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ፤
ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፤
ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር
ምስሌኪ።
…..ተአምረ ማርያም……
ለስቅለት ዕለት ብቻ
በፈቃደ አቡሁ ወለሥመረተ ርዕሱ አመ ርዕሶ
ይትቀተል ፣
ከመተአገሠ ወልድ ኀፃውንተ ቅዱስ መስቀል፣
ሶበ ሰማእኪ ማርያም ዘነገሩኪ በቃል፣
ዘውኅዘ እምዓዕይንትኪ ከመውኂዘ ማይ ዘይፈለፍል፤
ድንግል ድንግል ወላዲተ አምላክ ቃል፤
ይኩነነ ቤዛ ማይ አንብዕኪ እም ኀጒል።
ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ፤
በይነ ዘአቅርብኩ ለኪ ንስቲተ ቃለ ይባቤ፤
ፈትቲ እሙ በረከተ አፉኪ መዓዛ ከርቤ፤
እስመ ለነዳይ ብእሲ ወለዘረከቦ ምንዳቤ፤
ኅብስተከ ፈትት ኢሳይያስ ይቤ።
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ መላእክት ዘአርያም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ጻድቃን ዘገዳም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ርደቱ ለዝናም፣
ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ለተአምርኪ ዮም፣
ወበተአምርኪ ተፈሥሐ ኲሉ ዓለም።
አቡነ ዘበሰማያት……………….
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይጸምዖ ፤
ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለፀባኢነ ይፅብዖ
ዋልታሁ ነሢኦ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአጽልእቲሁ ምስሌሁ ፣
ወመስቀለ ሞቱ ቅድሜሁ ፣
አዘቅተ ወይን ገቦሁ ፣
ቍርባነ አምልኮ ሥጋሁ ፣
ያብአነ ቤተ መርዓሁ ውስተ ደብተራሁ ፣
አመ ይትጋብኡ ለምሳሕ ሥርግዋን ሐራሁ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንሴሰዮ ፣
ወለነቅዐ ደምከ ንረውዮ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ዘቀራንዮ ፣
ለላሕይከ ንትሜነይ ከመ ንረአዮ ፣
ውስተ ስያሃ ሱራፊ ለስእለትነ ደዮ ፣
በሕማመ ሞትከ አምላካዊ ለቍስልነ አጥዕዮ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንጸግቦ ፣
ወለንቅዓ ደምከ ንሰርቦ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ርጉዘ ገቦ ፣
አይሁዳዊ ከሃዲ አሚነ ሥላሴ ዘአልቦ ፣
ኢተወልደ እማርያም ዘይቤለከ እመቦ ፣
ጸጐጓተ ዓለም (አህጉራተ ዓለም) ለይዑድ ከመ
ከልብ ርኂቦ።
…… ተአምረ ኢየሱስ ……
አመ ትመጽእ ለኰንኖ ምስለ ደመ ገቦ ወአዕጋር፣
አማሕፀንኩ ነፍስየ ውስተ እዴከ ክቡር፣
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአ ሰማያት ወምድር፣
የዋቀሱ በእንቲአየ ተኰርኦትከ በበትር፣
ወተሠይጦትከ ከመ ገብር ለኅዳጥ ብሩር።
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ሰብእ ወመላእክት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ጽዱላን ከዋክብት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ዕለታት ወአዝማናት፣
ወስብሐት ይደሉ ለመስቀልከ ሕይወት፣
እስመ በመስቀልከ ድኅነ ኵሉ ፍጥረት።
ዓዲ
ስብሐት ለከ ኢየሱስ በአፈ ኵሉ ውዱስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ለእሩቃን ልብስ፤
ስብሐት ለከ ኢይሱስ ቀዳሴ ሥጋ ወነፍስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ዘኢትሰአር ንጉሥ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ቃለ አብ ቅዱስ።
ዲያቆን፦ በውርድ ናባብ
ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ ፤
ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብኡኒ ፤
ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ።
ሦስት ካህናት በዜማ
ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ ፤
ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብኡኒ ፤
ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ።
መቅድመ ወንጌል
መዝ 21÷
ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን።
ወአኀዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን።
ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን።
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ከመ ንኩን ድልዋነ ለሰሚአ
ወንጌል ቅዱስ ፤ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ መሐረነ
ወተሣሃለነ ወረስየነ ድልዋነ ለመንግሥተ ሰማያት።
ካህን
ወንጌል ቅዱስ ዘዜነዉ ማቴዎስ ፣ ወማርቆስ ፣
ሉቃስ ፣ ወዮሐንስ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር።
ሕዝብ ( በመስገድ)
ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእነ ወአምላክነ ኵሉ
ጊዜ።
……ማቴዎስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት አኀዝዎ ለኢየሱስ ወወሰድዎ
ይስቅልዎ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
..…ማርቆስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት አሕየወ ሎሙ በርባንሃ
ወወሀቦሙ ኢየሱስሃ ይስቅሉ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
...…ሉቃስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ወሰድዎ ለኢየሱስ ውስተ ዓውደ
ምኵናን።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
……ዮሐንስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ቀሰፎ ጲላጦስ ለኢየሱስ
ወመጠዎሙ ይስቅልዎ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ።
ካህን፦
ጸልዩ በእንተ ጽንአ ዛቲ……….
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ። (በየ ምዕራፉ ማብቂያ)
ስለዚች ቦታ መጽናት በቅዱሳን አባቶቻችን ስም
ስለሚጠሩም ቦታዎችና ገዳማት ፤ በውስጣቸውም
ስለሚኖሩ ሽማግሎች በጠቅላላም ስለዚህ ዓለም
መጠበቅ ፤ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህች ቦታና በሌሎችም ቦታዎች ስለሚገኙ
በነፍስ በሥጋ ስለታመሙ አባቶቻችንና
እናቶቻችን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ
ለእኛም ለእነርሱም ሕይወቱን ፣ ጤንነቱን ሰጥቶ
በጎ ነገርን ያደርግ ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በባሕር ፣ በየብስ ፣ በወንዝ ፣ በሸለቆ በሌላውም
መንገድ ስለሚጓዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ በቀና መንገድ
መርቶ በሰላም በደስታ ወደ መኖሪያቸው
ይመልሳቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በእርሻ ስለሚገኝ ፍሬ ፣ ስለ ዛፎችና ስለ ወይኖች
በዓለምም ውስጥ ፍሬን ስለምታፈራ ዛፍ ሁሉ
ጌታ ባርኮ አብዝቶ ከጥፋትም ጠብቆ ለፍጻሜ
ፍሬ ያደርሳቸው ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
አምላካችን ክርስቶስ በገዦችና በፈራጆች ሁሉ
ፊት ይቅርታንና ምሕረትን እንዲሰጠን ፤
ልቡናቸውንም ሁልጊዜ በቸርነቱ እንዲያራራልን
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለአስተዳዳሪዎቿና
በጠረፎቿ ጠላትን በመካላከል ያሉትን ጌታ በሰላም
ይጠብቅ ዘንድ በዓለሙ ሁሉ ስላሉ አብያተ
ክርስቲያናትም መልካም ነገርን ያስቡ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በክርስቶስ አምነው ከዚህ በፊት ስለሞቱ
አባቶቻችንና እናቶቻችን ወንድሞቻችና እኅቶቻችን
እነርሱም የተቀደሱ አባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳትና
አባቶቻችን ጳጳሳት ፣ አባቶቻችን ኤጲስ ቆጶሳት ፣
አባቶቻችን ቆሞሳት ፣ አባቶቻችን ቀሳውስት ፣
ወንድሞቻችን ዲያቆናት ፣ አባቶቻችን መንኮሳትና
ወንድሞቻችን ሕዝባውያን ሌሎችም ከክርስቲያን
ወገን በሞት ያረፉት ሁሉ ናቸው። ጌታ ዕረፍተ
ነፍስን ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
የክርስቲያን እምነት ላልተፈጸመላቸው ወገኖቻችን
ጌታ ይባርካቸው ዘንድ እስከመጨረሻዪቱም ሕቅታ
በቀናች ሃይማኖት ያጸናቸው ዘንድ ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ሐዋርያት ስለሰበሰቧትና ስላጸኗት ስለ አንዲት ቤተ
ክርስቲያን ሰላም ፤ ስለ ሕዝቡም ሁሉ መዳንና ስለ
ቦታው ሁሉ መጠበቅ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ንዑድ ስለሚሆን ስለአባታችን አባ ...... የኢትዮጵያ
ፓትርያርክ የጳጳሳቱ አለቃ ፤ ስለ አባቶቻችን
የጳጳሳት አለቆች ኤጲስ ቆጶሳት ስለ ንዑድ ሊቀ
ጳጳስ አባ.............ሕይወትና አኗኗር ሰፊ ዘመናትን
፤ ረዥም ዓመታትን ሰጥቶ በመንበረ ስብከታቸው
እያንዳንዳቸውን በሰላም ያጸናቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለአንድነታችን የቀናች ኃይማኖት ስላለቻቸው
ሕዝበ ክርስቲያን አንድነት ጌታ ይጠብቃቸውና
በሰላም ያስፈጽማቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለከበረች ቤተ ክርስቲያን መባን ከሰውና ከእንሰሳ
ስለሚያቀርቡ ሰዎች ጌታ ይባርካቸው ዘንድ
በሥራቸውም እንዲጸኑ ይረዳቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ምእመናን በየስፍራቸው ሁሉ በቸርነት
ሰለሚያስቡና ለበጎ ነገር ስለሚድክሙ የቀና
ሃይማኖት ስላላቸው ሰዎች ሁሉ ጌታ ይባርካቸው
ዘንድ ዋጋቸውንም ይሰጣቸው ፤ ይቅርታን
ያደርግላቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለቊርባን የሚሆን ስንዴውን ፤ ዕጣኑን ፤ ዘቢቡን ፤
ዘይቱን ፤ መብራቱን ፤ የሚነበብባቸው
መጻሕፍትን ፤ ሌላውንም የቤተ መቅደስ ዕቃ ሁሉ
በመስጠት ስለሚያስቡ ሰዎች በመንግሥተ ሰማያት
የበለጠ ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስማቸውን በያንዳንዳቸው እንድንጠራ ስላዘዙን ስለ
ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና ታላላቆች አባቶችን
ጌታ ይባርካቸው (ያከብራቸው) ፤ በባለሥልጣኖችና
በሹማምንትም ፊት ፤ በፈራጆችም አደባባይ
ፍቅርን ፣ መወደድን ያድላቸው ዘንድ። የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በደዌ ሥጋ ፤ በደዌ ነፍስ ለደከሙና ለተቸገሩ
ለባልቴቲቱም ፤ አባት እናት ለሞቱባቸው ፤
ለድኆች ልጆችና ለተጨነቁ ሰዎች ፤ እርሻ ላረሱ ፤
ዘር ለዘሩ ፤ ለሚሸጡ ፤ ለሚገዙ ፤ ለተጨነቀችም
ሰውነት በማናቸውም ቦታ ሁሉ ጌታ ራርቶ ይቅር
እንዲላቸው የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በግዞት ፣ በምርኮ ተይዘው ለተጨነቁ ፤ አገር ለቀው
ለተሰደዱ ፤ በአጋንንት አሽክላም ለተያዙ ፣ ጌታ
ከግዞት ከምርኮኝነት ያወጣቸው ዘንድ ፤
ይቅርታውንም ሰጥቶ እነርሱንም እኛንም ያድነን
ዘንድ ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለነፍሳቸው ይቅርታን እየፈለጉ ክቡር በሆነ ስፍራ
ስለተሰበሰቡት ሁሉ የእውነተኛ አምላካችን
የጌታችን ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግላቸው ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህ ዓመት ስለዝናም መዝነም ፤ ስለ ባሕርና
ስለወንዞች መሙላት እውነተኛ አምላካችን ክርስቶስ
ይባርካቸው ዘንድ (በረከቱን ስጥቶ) እስከ ልካቸው
ይሞላቸው ዘንድ ለምድርም ልምላሜዋን ሰጥቶ ደስ
ያሰኛት ዘንድ ፤
ሥጋዊውን ደማዊውን ሁሉ በረደኤት ያጸና ዘንድ
፤ ለእንስሳትም ሁሉ ድኅነትን ይሰጥ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በጸሎታችን እናስባቸው ዘንድ ‘አስቡን ፣
አትርሱን’ ስላሉን ሰዎች እግዚአብሔር በበጎ
ያስባቸው ዘንድ ፤ በየጊዜውም ሁሉ ይቅር ይላቸው
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ይህችን ሳምንት ጌታ በበጎ ይፈጽማት ዘንድ ፤
ከእኛም የጠላትን መፈታተን አርቆ ሰውነታችንን
እንዲያድን ይቅር እንዲለን ዘንድ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ጌታችን አምላካችን ራርቶ ይቅር እንዲለን
ልመናችንንም ተቀብሎ ይህችን ሳምንት በደህናና
በሰላም ያስፈጽመን ዘንድ ፤ የትንሣኤውንም
ብርሃን በፍጹም ደስታ ያሳየን ዘንድ
ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ
በሕማማቲሁ ቤዘወነ።
ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ
መድኃኒተ በብዝኀ ሣህሉ።
ኪርያላይሶን ናይናን ፦ (በግሪክኛ )
እግዚኦ መሐረነ ፦ (በግዕዝ )
አቤቱ ይቅር በለን ፦ (በአማርኛ )
እብኖዲ ፣ ታዖስ ፣ ማስያስ ፣ አማኑኤል ፤ ትስቡጣ
(የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላክነት
መጠሪያዎቹ ናቸው።)
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ፵፩ ጊዜ በመመራራት!
ሰላምታ
ሰላም ለኪ ማርያም ርግብ ሰማያዊት፤
ወንስር መንፈሳዊት፤
ሰላም ለኪ።
ሥምረተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ መላኪ፤
እምትካት ዘኀረየኪ።
ሰላም ለኪ።
ጊዜ ጸልዮትኪ በጽሐ ከመ ኢይሙት ገብርኪ
ቅድሜሁ ስግዲ ወአስተብርኪ፤
እንዘ ታዘክርዮ እም ጻማ ንግደትኪ፤
ርግብየ የዋሂት ለየዋህ ወልድኪ። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለከ እኤምኀ አእጋሪከ በጊዜ ሠለስቱ ሰዓት
ቅድመ ጲላጦስ ዘቆማ፤
ኢየሱስ ጠቢብ ወንጉሥ ፌማ።
ዘአድከምከ ኃይለ መስቴማ፤
ስብሐት ለከ።
እንዘ ይሰልቡ ልብሰከ ወክዳነከ ጸዓዳ፤
እንተ አልበሱከ ከለሜዳ፤
ኢየሱስ ንጉሠ ይሁዳ፡
ስብሐት ለከ።
ተፈጸመ ብከ እግዚኦ ቃለ ዳዊት ንጉሥ፤
ሶበ ተካፈሉ በዕፃ ወፋስ፤
ልብሰከ ልብሰ ሞገስ፤
ስብሐት ለከ።
ማኅበራነ አይሁድ አሜሃ አዕፅምቲከ ኈለቁ፤
ወዲበ ገጽከ ምራቀ ወረቁ፤
ላዕሌከ እንዘ ይሣለቁ።
ስብሐት ለከ።
እፎ መጦከ ዘባነከ ለጥብጣቤ መጽዕቅ፤
ገጽከኒ ተወክፈ ኀፍረተ ምራቅ፤
ዘአእሩግ ወዘደቂቅ፤
ስብሐት ለከ።
አዕርግ ለነ እግዚኦ በጊዜ ሠለስቱ ሰዓት፤
ዘናቄርብ ለከ መሥዋዕተ ስብሐት፤
ሕገ ሠርዑ ሐዋርያት፤
ስብሐት ለከ።
ኀበ ሐዋርያት ኀብሩ በጽርሐ ጽዮን እንግልጋ፤
ዘፈኖከ ሎሙ መንፈሰ ጸጋ፤
ፈኑ ለነ እንበለ ንትጋ፤
ያኅድገነ ምግባረ ዘሥጋ። ፫ ጊዜ
ግናይ ለክሙ ሥሉስ ቅዱስ ጠበብተ ፮ቱ ዕለት፤
አዳምሃ በሣልስት ሰዓት፤
ዘፈጠርክሙ እንበለ ሞት፤
ግናይ ለክሙ።
ድኅረ ተፈጥሮቱ ለሰብእ በኈልቈ ዕለታት አርባዓ፤
እለ ታብዕሉ ወታነድዩ ሰብአ፤
መጽሐፍ ከመ አይድዐ፤
ግናይ ለክሙ።
ለሐዋርያተ ጽድቅ ሥላሴ በጊዜ ሰዓት ሠለስቱ፤
በልሳን ሰብዓ ወክልኤቱ፤
ሥላሴክሙ ዘትከሥቱ።
ግናይ ለክሙ።
ለጸላኤ ብርሃን ሰብእ ከመ ዘእኩይ ምግባሩ፤
እንዘ ትሬእዩ ወተአምሩ፤
ሥላሴ ዘትምሕሩ
ግናይ ለክሙ።
ድኅረ ስብኮ ላሕም አቀመ በደብረ ኮሬብ መካን፤
ካህን አሮን ወምእመን፤
ዘመሐርክምዎ ለአሮን ካህን፤
መሐሩኒ ሥላሴ ኄራን። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ።
ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግዝእትነ
ወመድኃኒትነ።
ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ
ወፀወንነ።
ጸሎተ ሃይማኖት
አቡነ ዘበሰማያት………………..
አቡን
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ተሰቅለ ተሰቅለ ተሰቅለ ወሐመ ቤዛ ኵሉ ኮነ
ዬ ዬ ዬ በመስቀሉ ቤዘወነ
እሞት ባልሐነ።
በመመራራት (በቀኝ በግራ) ፮ ጊዜ በል
ለከ ኃይል ፣ ክብር ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ
ለዓለም።
አማኑኤል አምላክየ ለከ ኃይል ፣ ክብር
ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ ለዓለም።
ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ፥
ክብር ወስብሐት ፥ ወእዝዝ እስከ ለዓለም።
ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ ፤ እስመ ኮንከኒ
ረዳእየ ፤ እብል በአኰቴት አቡነ ዘበሰማያት
ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን
ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር። ሲሳየነ
ዘለለዕለትነ ሀበነ ዮም።
ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኢ ንኅድግ
ለዘአበሰለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ
አድኅነነ ወባልሐነ እምኵሉ እኩይ። እስመ ዚአከ
ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ
ዓለም።
በመቀባበል (በቀኝ በግራ)
ለአምላክ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሥሉስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለማሕየዊ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለእዘዙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመንግሥቱ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለዕበዩ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ ለዓለመ
ዓለም።
ለሥልጣኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለምኲናኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለኢየሱስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለክርስቶስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሕማሙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመስቀሉ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ካህናትና ሕዝብ በመቀባበል
ለአምላክ ይደሉ።
ለሥሉስ ይደሉ።
ለማሕየዊ ይደሉ።
ለእዘዙ ይደሉ።
ለመንግሥቱ ይደሉ።
ለዕበዩ ይደሉ።
ለሥልጣኑ ይደሉ
ለምኲናኑ ይደሉ።
ለኢየሱስ ይደሉ።
ለክርስቶስ ይደሉ።
ለሕማሙ ይደሉ።
ለመስቀሉ ይደሉ
በመመራራት ፮ ፤ ፮ ጊዜ
ለከ ይደሉ ኃይል ፤ ወለከ ይደሉ ስብሐት ፤
ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ
ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም።
የሰዓቱ ምንባብ እየተነበበ ነው።
ምንተኑ አዐስየኪ ዕሤተ፤
በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፤
ማርያም ሠናይት ዝታፍቅሪ ምሕረተ፤
ሶበሰ ትትዐቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ እምኢሐየውኩ
አሐተ ሰዓተ።
በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም
ሰላም ለኪ፤
ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፤
እመ እግዚአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ፤
ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፤
ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር
ምስሌኪ።
…..ተአምረ ማርያም……
ለስቅለት ዕለት ብቻ
በፈቃደ አቡሁ ወለሥመረተ ርዕሱ አመ ርዕሶ
ይትቀተል ፣
ከመተአገሠ ወልድ ኀፃውንተ ቅዱስ መስቀል፣
ሶበ ሰማእኪ ማርያም ዘነገሩኪ በቃል፣
ዘውኅዘ እምዓዕይንትኪ ከመውኂዘ ማይ ዘይፈለፍል፤
ድንግል ድንግል ወላዲተ አምላክ ቃል፤
ይኩነነ ቤዛ ማይ አንብዕኪ እም ኀጒል።
ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ፤
በይነ ዘአቅርብኩ ለኪ ንስቲተ ቃለ ይባቤ፤
ፈትቲ እሙ በረከተ አፉኪ መዓዛ ከርቤ፤
እስመ ለነዳይ ብእሲ ወለዘረከቦ ምንዳቤ፤
ኅብስተከ ፈትት ኢሳይያስ ይቤ።
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ መላእክት ዘአርያም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ጻድቃን ዘገዳም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ርደቱ ለዝናም፣
ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ለተአምርኪ ዮም፣
ወበተአምርኪ ተፈሥሐ ኵሉ ዓለም።
አቡነ ዘበሰማያት……………….
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይጸምዖ ፤
ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለፀባኢነ ይፅብዖ
ዋልታሁ ነሢኦ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአጽልእቲሁ ምስሌሁ ፣
ወመስቀለ ሞቱ ቅድሜሁ ፣
አዘቅተ ወይን ገቦሁ ፣
ቍርባነ አምልኮ ሥጋሁ ፣
ያብአነ ቤተ መርዓሁ ውስተ ደብተራሁ ፣
አመ ይትጋብኡ ለምሳሕ ሥርግዋን ሐራሁ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንሴሰዮ ፣
ወለነቅዐ ደምከ ንረውዮ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ዘቀራንዮ ፣
ለላሕይከ ንትሜነይ ከመ ንረአዮ ፣
ውስተ ስያሃ ሱራፊ ለስእለትነ ደዮ ፣
በሕማመ ሞትከ አምላካዊ ለቍስልነ አጥዕዮ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንጸግቦ ፣
ወለንቅዓ ደምከ ንሰርቦ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ርጉዘ ገቦ ፣
አይሁዳዊ ከሃዲ አሚነ ሥላሴ ዘአልቦ ፣
ኢተወልደ እማርያም ዘይቤለከ እመቦ ፣
ጸጐጓተ ዓለም (አህጉራተ ዓለም) ለይዑድ ከመ
ከልብ ርኂቦ።
…… ተአምረ ኢየሱስ አንብብ……
አመ ትመጽእ ለኰንኖ ምስለ ደመ ገቦ ወአዕጋር፣
አማሕፀንኩ ነፍስየ ውስተ እዴከ ክቡር፣
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአ ሰማያት ወምድር፣
የዋቀሱ በእንቲአየ ተኰርኦትከ በበትር፣
ወተሠይጦትከ ከመ ገብር ለኅዳጥ ብሩር።
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ሰብእ ወመላእክት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ጽዱላን ከዋክብት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ዕለታት ወአዝማናት፣
ወስብሐት ይደሉ ለመስቀልከ ሕይወት፣
እስመ በመስቀልከ ድኅነ ኵሉ ፍጥረት።
ዓዲ
ስብሐት ለከ ኢየሱስ በአፈ ኵሉ ውዱስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ለእሩቃን ልብስ፤
ስብሐት ለከ ኢይሱስ ቀዳሴ ሥጋ ወነፍስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ዘኢትሰአር ንጉሥ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ቃለ አብ ቅዱስ።
ካህናትና ሕዝብ
ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ
ወለትንሣኤከ ቅድስት ንሴብሕ ኵልነ
ይእዜኒ ወዘልፈኒ።
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ። (3 ጊዜ)
በከመ ተዘከርኮ ለፈያታዊ ዘየማን እንዘ ሀሎከ ዲበ
ዕፀ መስቀል ቅዱስ።
ቅድመ ወንጌል
ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ።
ወኈለቁ ኵሎ አዕፅምትየ።
ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ።
መዝ 21 ÷
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ከመ ንኩን ድልዋነ ለሰሚአ
ወንጌል ቅዱስ ፤ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ መሐረነ
ወተሣሃለነ ወረስየነ ድልዋነ ለመንግሥተ ሰማያት።
ካህን
ወንጌል ቅዱስ ዘዜነዉ ማቴዎስ ፣ ወማርቆስ ፣
ሉቃስ ፣ ወዮሐንስ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር።
ሕዝብ (በመስገድ)
ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእነ ወአምላክነ ኵሉ
ጊዜ።
……ማቴዎስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ስድስቱ ሰዓት አልበስዎ አልባሲሁ ለኢየሱስ
ወወሰድዎ ይስቅልዎ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
……ማርቆስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ስድስቱ ሰዓት ቀትር ሶቤሃ ሊቃነ ካህናት
ሰቀልዎ ለኢየሱስ በቀራንዮ መካን።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
……ሉቃስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ስድስቱ ሰዓት አበጥዎ ለስምዖን ከመ
ይፁር መስቀሎ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
……ዮሐንስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ስድስቱ ሰዓት ሰቀልዎ ለኢየሱስ ማዕከለ
ክልኤ ፈያት።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ካህን፦
ጸልዩ በእንተ ጽንአ ዛቲ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለ። (በየ ምዕራፉ ማብቂያ)
ስለዚች ቦታ መጽናት በቅዱሳን አባቶቻችን ስም
ስለሚጠሩም ቦታዎችና ገዳማት ፤ በውስጣቸውም
ስለሚኖሩ ሽማግሎች በጠቅላላም ስለዚህ ዓለም
መጠበቅ ፤ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህች ቦታና በሌሎችም ቦታዎች ስለሚገኙ
በነፍስ በሥጋ ስለታመሙ አባቶቻችንና
እናቶቻችን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ
ለእኛም ለእነርሱም ሕይወቱን ፣ ጤንነቱን ሰጥቶ
በጎ ነገርን ያደርግ ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በባሕር ፣ በየብስ ፣ በወንዝ ፣ በሸለቆ በሌላውም
መንገድ ስለሚጓዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ በቀና መንገድ
መርቶ በሰላም በደስታ ወደ መኖሪያቸው
ይመልሳቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በእርሻ ስለሚገኝ ፍሬ ፣ ስለ ዛፎችና ስለ ወይኖች
በዓለምም ውስጥ ፍሬን ስለምታፈራ ዛፍ ሁሉ
ጌታ ባርኮ አብዝቶ ከጥፋትም ጠብቆ ለፍጻሜ
ፍሬ ያደርሳቸው ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
አምላካችን ክርስቶስ በገዦችና በፈራጆች ሁሉ
ፊት ይቅርታንና ምሕረትን እንዲሰጠን ፤
ልቡናቸውንም ሁልጊዜ በቸርነቱ እንዲያራራልን
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለአስተዳዳሪዎቿና
በጠረፎቿ ጠላትን በመካላከል ያሉትን ጌታ በሰላም
ይጠብቅ ዘንድ በዓለሙ ሁሉ ስላሉ አብያተ
ክርስቲያናትም መልካም ነገርን ያስቡ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በክርስቶስ አምነው ከዚህ በፊት ስለሞቱ
አባቶቻችንና እናቶቻችን ወንድሞቻችንና
እኅቶቻችን እነርሱም የተቀደሱ አባቶቻችን ሊቃነ
ጳጳሳትና አባቶቻችን ጳጳሳት ፣ አባቶቻችን ኤጲስ
ቆጶሳት ፣ አባቶቻችን ቆሞሳት ፣ አባቶቻችን
ቀሳውስት ፣ ወንድሞቻችን ዲያቆናት ፣ አባቶቻችን
መንኮሳትና ወንድሞቻችን ሕዝባውያን ሌሎችም
ከክርስቲያን ወገን በሞት ያረፉት ሁሉ ናቸው።
ጌታ ዕረፍተ ነፍስን ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
የክርስቲያን እምነት ላልተፈጸመላቸው ወገኖቻችን
ጌታ ይባርካቸው ዘንድ እስከመጨረሻዪቱም ሕቅታ
በቀናች ሃይማኖት ያጸናቸው ዘንድ ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ሐዋርያት ስለሰበሰቧትና ስላጸኗት ስለ አንዲት ቤተ
ክርስቲያን ሰላም ስለ ሕዝቡም ሁሉ መዳንና ስለ
ቦታው ሁሉ መጠበቅ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ንዑድ ስለሚሆን ስለአባታችን አባ ...... የኢትዮጵያ
ፓትርያርክ የጳጳሳቱ አለቃ ፤ ስለ አባቶቻችን
የጳጳሳት አለቆች ኤጲስ ቆጶሳት ስለ ንዑድ ሊቀ ጳጳስ
አባ.............ሕይወትና አኗኗር ሰፊ ዘመናትን ፤
ረዥም ዓመታትን ሰጥቶ በመንበረ ስብከታቸው
እያንዳንዳቸውን በሰላም ያጸናቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለአንድነታችን የቀናች ኃይማኖት ስላለቻቸው
ሕዝበ ክርስቲያን አንድነት ጌታ ይጠብቃቸውና
በሰላም ያስፈጽማቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለከበረች ቤተ ክርስቲያን መባን ከሰውና ከእንሰሳ
ስለሚያቀርቡ ሰዎች ጌታ ይባርካቸው ዘንድ
በሥራቸውም እንዲጸኑ ይረዳቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ምእመናን በየሥፍራቸው ሁሉ በቸርነት
ሰለሚያስቡና ለበጎ ነገር ስለሚድክሙ የቀና
ሃይማኖት ስላላቸው ሰዎች ሁሉ ጌታ ይባርካቸው
ዘንድ ዋጋቸውንም ይሰጣቸው ፤ ይቅርታን
ያደርግላቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለቊርባን የሚሆን ስንዴውን ፤ ዕጣኑን ፤ ዘቢቡን ፤
ዘይቱን ፤ መብራቱን ፤ የሚነበብባቸው
መጻሕፍትን ፤ ሌላውንም የቤተ መቅደስ ዕቃ ሁሉ
በመስጠት ስለሚያስቡ ሰዎች በመንግሥተ ሰማያት
የበለጠ ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስማቸውን በያንዳንዳቸው እንድንጠራ ስላዘዙን ስለ
ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና ታላላቆች አባቶችን
ጌታ ይባርካቸው (ያከብራቸው) ፤ በባለሥልጣኖችና
በሹማምንትም ፊት ፤ በፈራጆችም አደባባይ
ፍቅርን ፣ መወደድን ያድላቸው ዘንድ። የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በደዌ ሥጋ ፤ በደዌ ነፍስ ለደከሙና ለተቸገሩ
ለባልቴቲቱም ፤ አባት እናት ለሞቱባቸው ፤
ለድኆች ልጆችና ለተጨነቁ ሰዎች ፤ እርሻ ላረሱ ፤
ዘር ለዘሩ ፤ ለሚሸጡ ፤ ለሚገዙ ፤ ለተጨነቀችም
ሰውነት በማናቸውም ቦታ ሁሉ ጌታ ራርቶ ይቅር
እንዲላቸው የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በግዞት ፣ በምርኮ ተይዘው ለተጨነቁ ፤ አገር ለቀው
ለተሰደዱ ፤ በአጋንንት አሽክላም ለተያዙ ፣ ጌታ
ከግዞት ከምርኮኝነት ያወጣቸው ዘንድ ፤
ይቅርታውንም ሰጥቶ እነርሱንም እኛንም ያድነን
ዘንድ ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለነፍሳቸው ይቅርታን እየፈለጉ ክቡር በሆነ ስፍራ
ስለተሰበሰቡት ሁሉ የእውነተኛ አምላካችን
የጌታችን ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግላቸው ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህ ዓመት ስለዝናም መዝነም ፤ ስለ ባሕርና
ስለወንዞች መሙላት እውነተኛ አምላካችን ክርስቶስ
ይባርካቸው ዘንድ (በረከቱን ሰጥቶ) እስከ ልካቸው
ይሞላቸው ዘንድ ለምድርም ልምላሜዋን ሰጥቶ ደስ
ያሰኛት ዘንድ ፤
ሥጋዊውን ደማዊውን ሁሉ በረደኤት ያጸና ዘንድ
፤ ለእንስሳትም ሁሉ ድኅነትን ይሰጥ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በጸሎታችን እናስባቸው ዘንድ ‘አስቡን ፣
አትርሱን’ ስላሉን ሰዎች እግዚአብሔር በበጎ
ያስባቸው ዘንድ ፤ በየጊዜውም ሁሉ ይቅር ይላቸው
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ይህችን ሳምንት ጌታ በበጎ ይፈጽማት ዘንድ ፤
ከእኛም የጠላትን መፈታተን አርቆ ሰውነታችንን
እንዲያድን ይቅር እንዲለን ዘንድ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ጌታችን አምላካችን ራርቶ ይቅር እንዲለን
ልመናችንንም ተቀብሎ ይህችን ሳምንት በደህናና
በሰላም ያስፈጽመን ዘንድ ፤ የትንሣኤውንም
ብርሃን በፍጹም ደስታ ያሳየን ዘንድ
ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ
በሕማማቲሁ ቤዘወነ።
ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ
መድኃኒተ በብዝሀ ሣህሉ።
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ፵፩ ጊዜ በመመራራት!
ሰላም ለኪ ማርያም ውድስት በልሳነ ኵሉ ፍጥረት፤
ታቦት አንቲ ዘሙሴ ጽላት፤
ዘሕግ ወዘሥርዓት።
ሰላም ለኪ።
ገይበ ብሩር ጽሪት ወመቅዳሐ ንጹሕ ሐሊብ፤
ማርያም መሶብ ዘመና ልሁብ
እንተ ፆርኪ ሲሳየ ሕዝብ።
ሰላም ለኪ።
ትርሢተ ቤቱ ሠናይ ለነቢይ ሐጌ፤
ወወለት አንቲ ዘሰሎሞን ሐርጌ፤
ማርያም ዘመነ ጽጌ።
ሰላም ለኪ።
እመ ቅድው በግዕ ዘቀተልዎ በግፍዕ፤
ወደብተራ ስምዕ ዘጳውሎስ ረድዕ፤
ማርያም ዘመነ ፍግዕ።
ሰላም ለኪ።
ኦርያሬሰ ሰማይ ልብስኪ ወአሣዕንኪ እብላ፤
ጽጌ ደንጎላ ቀይሕ ዘምድረ ቈላ፤
ማርያም ዘመነ ተድላ።
ሰላም ለኪ።
በመድብለ ማኅበር ጽፉቅ እዌድሰኪ በጻሕቅ፤
ከመ ትምዐድኒ ነገራተ ጽድቅ፤
ማርያም ዘመነ ዕርቅ።
ሰላም ለኪ።
ተደንግሎ ሥጋ ወነፍስ ለባሕቲትኪ ኮነ፤
አመኒ በጎል ወለድኪ ሕፃነ፤
ኢረስሐ ወኢማሰነ።
ሰላም ለኪ።
እሙ በሊዮ በእንቲአየ ለፍሬ ከርሥኪ እብኖዲ።
ላዕሌሁ ምሕረተ ኢታጐንዲ፤
እመ አሕዘነከ ብእሲ አባዲ፤
ቤዛ ነፍሱ ንጽሕየ እፈዲ። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለከ ኦ ዘተቀኖከ ኢየሱስ ጻድቅ ማዕከለ
ክልኤ ፈያት፤
እንዘ ኢትከውን አንተ ገባሬ እኪት፤
ከመ ትሥዐር ቀኖተ ሞት።
ስብሐት ለከ።
እፎ ሰፋሕከ አዕዳዊከ ወተሰቀልከ በዕፅ፤
ዕፅወተ ቀላያት ታርኁ አምሳለ አንቀጽ፤
እንተ ሖርከ በብሔረ ግብጽ።
ስብሐት ለከ።
ጸሐይ ብሩህ አሜሃ ጊዜ ቀትር ጸልመ፤
ወርኅኒ ጽዱል ተመሰለ ደመ፤
ትንቢት ከመ ቀደመ።
ስብሐት ለከ።
ለአብርሃም አብ ቀዳሚ ዘአስተርአይኮ ክርስቶስ፤
ቀትረ ታሕተ ዕፀ ድርስ፤
ተሰቀልከ ከመ እቡስ።
ስብሐት ለከ።
ኀዘነ ማርያም እምከ ነጺረከ ለዘታፈቅሮ ሐዋርያ፤
ትቤሎ እምከ ነያ፤
ከመ ትናዝዝ ብዝኀ ብካያ።
ስብሐት ለከ።
ዘሰአልከ ማየ እግዚኦ እምነ ሳምራዊት ብእሲት፤
ከመ ትፈጽም ኵሎ ነገረ ትስብእት፤
እንዘ አንተ ማየ ሕይወት።
ስብሐት ለከ።
ሕጽረነ ወትረ እግዚኦ ለደቂቀ ዛቲ ማኅበር፤
በመስቀልከ መግረሬ ፀር፤
እምድድቅ ወእምጋኔነ ቀትር፤
ወእምኵሉ ዘይመጽእ ግብር። ፫ ጊዜ
ግናይ ለክሙ ሥሉስ ቅዱስ ዕሩያነ አካል ወገጽ፤
ዘአስተርአይክሙ እንበለ ሕጸጽ፤
ጊዜ ቀትር ታሕተ እፅ።
ግናይ ለክሙ።
ለንግሥክሙ ሰገደ አብርሃም በርእሱ፤
ቤተ ገብርክሙ እንዘ ገኃሡ፤
አጋዕዝትየ ዘትሤልሱ።
ግናይ ለክሙ።
በላዕለ ማርያም ድንግል ሥላሴክሙ ተረክበ፤
በዮርዳኖስ ቅድመ ወበታቦር ካዕበ፤
ወንጌል ከመ ነበበ።
ግናይ ለክሙ።
ለቤተ ክርስቲያን ሥላሴ አናቅጺሃ አንትሙ፤
ሱራፌልኒ በቅዳሴሆሙ፤
ያኤምሩ ግጻዌክሙ።
ግናይ ለክሙ።
ፈጣሪያነ ፀሐይ ወወርኅ አጋዕዝትየ ሥላሴ፤
ዘነጸሩክሙ ኤልያስ ወሙሴ፤
በክብር ወበውዳሴ።
ግናይ ለክሙ።
ጠፈረ ቤትክሙ ማይ ዘኅብሩ በረድ፤
እንተ ነጸርዎ ኅሩያን አንጋድ፤
በስኢል ወበሰጊድ።
ግናይ ለክሙ።
አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዝክርክሙ ሕይወት፤
ሶበ ከናፍርየ እከሥት፤
ስመ ዚአክሙ በኵሉ ሰዓት፤
ይስማዕ እምአፉየ ወይደንግፅ ሞት። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመናምልኮ
ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግዝእትነ
ወመድኃኒትነ።
ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ
ወፀወንነ።
ጸሎተ ሃይማኖት
አቡነ ዘበሰማያት…………
የዘጠኝ ሰዓት ጸሎት
አቡን
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ሶበ ሰቀልዎ ፤ ሶበ ሰቀልዎ ፤ ሶበ ሰቀልዎ ለእግዚነ
ፀሐይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ ዬ ዬ ዬ
አድለቅለቀት ምድር ወተከሥቱ መቃብራት።
በመመራራት (በቀኝ በግራ) ፮ ጊዜ በል
ለከ ኃይል ፣ ክብር ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ
ለዓለም።
አማኑኤል አምላክየ ለከ ኃይል ፣ ክብር
ወስብሐት ፣ ወዕዘዝ እስከ ለዓለም።
ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ፥
ክብር ወስብሐት ፥ ወእዝዝ እስከ ለዓለም።
ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ ፤ እስመ ኮንከኒ
ረዳእየ ፤ እብል በአኰቴት አቡነ ዘበሰማያት
ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን
ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር። ሲሳየነ
ዘለለዕለትነ ሀበነ ዮም።
ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኢ ንኅድግ
ለዘአበሰለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ
አድኅነነ ወባልሐነ እምኵሉ እኩይ። እስመ ዚአከ
ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ
ዓለም።
በመቀባበል (በቀኝ በግራ)
ለአምላክ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሥሉስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለማሕየዊ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለእዘዙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመንግሥቱ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለዕበዩ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ ለዓለመ
ዓለም።
ለሥልጣኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለምኲናኑ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለኢየሱስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለክርስቶስ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለሕማሙ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ለመስቀሉ ይደሉ! ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ
ለዓለመ ዓለም።
ካህናትና ሕዝብ በመቀባበል
ለአምላክ ይደሉ።
ለሥሉስ ይደሉ።
ለማሕየዊ ይደሉ።
ለእዘዙ ይደሉ።
ለመንግሥቱ ይደሉ።
ለዕበዩ ይደሉ።
ለሥልጣኑ ይደሉ።
ለምኲናኑ ይደሉ።
ለኢየሱስ ይደሉ።
ለክርስቶስ ይደሉ።
ለሕማሙ ይደሉ።
ለመስቀሉ ይደሉ።
በመመራራት ፮ ፤ ፮ ጊዜ
ለከ ይደሉ ኃይል ፤ ወለከ ይደሉ ስብሐት ፤
ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ
ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም።
የሰዓቱ ምንባብ እየተነበበ ነው።
ምንተኑ አዐስየኪ ዕሤተ፤
በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፤
ማርያም ሠናይት ዝታፍቅሪ ምሕረተ፤
ሶበሰ ትትዐቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ እምኢሐየውኩ
አሐተ ሰዓተ።
በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም
ሰላም ለኪ፤
ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፤
እመ እግዚአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ፤
ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፤
ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር
ምስሌኪ።
…..ተአምረ ማርያም……
ለስቅለት ዕለት ብቻ
በፈቃደ አቡሁ ወለሥመረተ ርዕሱ አመ ርዕሶ
ይትቀተል ፣
ከመተአገሠ ወልድ ኀፃውንተ ቅዱስ መስቀል፣
ሶበ ሰማእኪ ማርያም ዘነገሩኪ በቃል፣
ዘውኅዘ እምዓዕይንትኪ ከመውኂዘ ማይ ዘይፈለፍል፤
ድንግል ድንግል ወላዲተ አምላክ ቃል፤
ይኩነነ ቤዛ ማይ አንብዕኪ እም ኀጒል።
ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ፤
በይነ ዘአቅርብኩ ለኪ ንስቲተ ቃለ ይባቤ፤
ፈትቲ እሙ በረከተ አፉኪ መዓዛ ከርቤ፤
እስመ ለነዳይ ብእሲ ወለዘረከቦ ምንዳቤ፤
ኅብስተከ ፈትት ኢሳይያስ ይቤ።
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ መላእክት ዘአርያም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ጻድቃን ዘገዳም፣
ስብሐት ለኪ ማርያም በኁልቈ ርደቱ ለዝናም፣
ስብሐት ወክብር ወሰጊድ ለተአምርኪ ዮም፣
ወበተአምርኪ ተፈሥሐ ኲሉ ዓለም።
አቡነ ዘበሰማያት……………….
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይጸምዖ ፤
ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለፀባኢነ ይፅብዖ
ዋልታሁ ነሢኦ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአጽልእቲሁ ምስሌሁ ፣
ወመስቀለ ሞቱ ቅድሜሁ ፣
አዘቅተ ወይን ገቦሁ ፣
ቍርባነ አምልኮ ሥጋሁ ፣
ያብአነ ቤተ መርዓሁ ውስተ ደብተራሁ ፣
አመ ይትጋብኡ ለምሳሕ ሥርግዋን ሐራሁ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንሴሰዮ ፣
ወለነቅዐ ደምከ ንረውዮ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ዘቀራንዮ ፣
ለላሕይከ ንትሜነይ ከመ ንረአዮ ፣
ውስተ ስያሃ ሱራፊ ለስእለትነ ደዮ ፣
በሕማመ ሞትከ አምላካዊ ለቍስልነ አጥዕዮ።
ለጥብሓ ሥጋከ ንጸግቦ ፣
ወለንቅዓ ደምከ ንሰርቦ ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ርጉዘ ገቦ ፣
አይሁዳዊ ከሃዲ አሚነ ሥላሴ ዘአልቦ ፣
ኢተወልደ እማርያም ዘይቤለከ እመቦ ፣
ጸጐጓተ ዓለም (አህጉራተ ዓለም) ለይዑድ ከመ
ከልብ ርኂቦ።
…… ተአምረ ኢየሱስ አንብብ……
አመ ትመጽእ ለኰንኖ ምስለ ደመ ገቦ ወአዕጋር፣
አማሕፀንኩ ነፍስየ ውስተ እዴከ ክቡር፣
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአ ሰማያት ወምድር፣
የዋቀሱ በእንቲአየ ተኰርኦትከ በበትር፣
ወተሠይጦትከ ከመ ገብር ለኅዳጥ ብሩር።
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ሰብእ ወመላእክት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ጽዱላን ከዋክብት፣
ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ዕለታት ወአዝማናት፣
ወስብሐት ይደሉ ለመስቀልከ ሕይወት፣
እስመ በመስቀልከ ድኅነ ኵሉ ፍጥረት።
ዓዲ
ስብሐት ለከ ኢየሱስ በአፈ ኵሉ ውዱስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ለእሩቃን ልብስ፤
ስብሐት ለከ ኢይሱስ ቀዳሴ ሥጋ ወነፍስ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ዘኢትሰአር ንጉሥ፤
ስብሐት ለከ ኢየሱስ ቃለ አብ ቅዱስ።
ካህናትና ሕዝብ በመመራራት
ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ፤
ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ፤
ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ።
ካህናት
አምንስቲቲ ሙኪርያ አንቲ ፋሲልያሱ ፤
አምንስቲቲ ሙአግያ አንቲ ፋሲልያሱ ፤
አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ።
ትርጉም
አምንስቲቲ -- ተዘከረነ (አስበን)
ሙኪርያ -- እግዚኦ (ጌታ ሆይ)
ሙአጊያ -- ቅዱስ
ሙዳሱጣ -- ሊቅ
አንቲ ፋሲልያሱ -- በውስተ መንግሥትከ (በመንግሥትህ)
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ ፤
ተዘከረነ እግዚኦ ኦ ሊቅነ ፤
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ።
በከመ ተዘከርኮ ለፈያታዊ ዘየማን እንዘ ሀሎከ ዲቢ ዕፀ
መስቀል ቅዱስ።
መቅድመ ወንጌል
መዝ 34 ÷
ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ።
ወአስተዩኒ ብሒአ ለጽምእየ።
ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ።
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ከመ ንኩን ድልዋነ
ለሰሚአ ወንጌል ቅዱስ ፤ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ
መሐረነ ወተሣሃለነ ወረስየነ ድልዋነ ለመንግሥተ
ሰማያት።
ካህናት
ወንጌል ቅዱስ ዘዜነዉ ማቴዎስ ፣ ወማርቆስ ፣
ሉቃስ ፣ ወዮሐንስ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር።
ሕዝብ (በመስገድ)
ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእነ ወአምላክነ ኵሉ
ጊዜ።
……ማቴዎስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ተስዐቱ ሰዓት ጸርሐ ኢየሱስ በቃሉ ወይቤ
ኤሎሄ ኤሎሄ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
……ማርቆስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ተስዐቱ ሰዓት ከልሐ ኢየሱስ በቃሉ
ወአማኅፀነ ነፍሶ ሶቤሃ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
..…ሉቃስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ተስዐቱ ሰዓት ገዓረ ኢየሱስ በቃሉ ወወጽአት
መንፈሱ ሶቤሃ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
……ዮሐንስ ወንጌል……
ካህናትና ሕዝብ
ጊዜ ተስዐቱ ሰዓት አጽነነ ርእሶ ኢየሱስ ወይቤ
ተፈጸመ ኵሉ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተወልደ እማርያም ቅድስት
ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው
ዘኢይመውት። ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ
ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።
ካህን፦
ጸልዩ በእንተ ጽንአ ዛቲ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ። (በየ ምዕራፉ ማብቂያ)
ስለዚች ቦታ መጽናት በቅዱሳን አባቶቻችን ስም
ስለሚጠሩም ቦታዎችና ገዳማት ፤ በውስጣቸውም
ስለሚኖሩ ሽማግሎች በጠቅላላም ስለዚህ ዓለም
መጠበቅ ፤ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህች ቦታና በሌሎችም ቦታዎች ስለሚገኙ
በነፍስ በሥጋ ስለታመሙ አባቶቻችንና
እናቶቻችን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ
ለእኛም ለእነርሱም ሕይወቱን ፣ ጤንነቱን ሰጥቶ
በጎ ነገርን ያደርግ ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በባሕር ፣ በየብስ ፣ በወንዝ ፣ በሸለቆ በሌላውም
መንገድ ስለሚጓዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጌታ በቀና መንገድ
መርቶ በሰላም በደስታ ወደ መኖሪያቸው
ይመልሳቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በእርሻ ስለሚገኝ ፍሬ ፣ ስለ ዛፎችና ስለ ወይኖች
በዓለምም ውስጥ ፍሬን ስለምታፈራ ዛፍ ሁሉ
ጌታ ባርኮ አብዝቶ ከጥፋትም ጠብቆ ለፍጻሜ
ፍሬ ያደርሳቸው ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
አምላካችን ክርስቶስ በገዦችና በፈራጆች ሁሉ
ፊት ይቅርታንና ምሕረትን እንዲሰጠን ፤
ልቡናቸውንም ሁልጊዜ በቸርነቱ እንዲያራራልን
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለአስተዳዳሪዎቿና
በጠረፎቿ ጠላትን በመካላከል ያሉትን ጌታ በሰላም
ይጠብቅ ዘንድ በዓለሙ ሁሉ ስላሉ አብያተ
ክርሲያናትም መልካም ነገርን ያስቡ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በክርስቶስ አምነው ከዚህ በፊት ስለሞቱ አባቶቻችንና
እናቶቻችን ወንድሞቻችንና እኅቶቻን እነርሱም
የተቀደሱ አባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳትና አባቶቻችን
ጳጳሳት ፣ አባቶቻችን ኤጲስ ቆጶሳት ፣ አባቶቻችን
ቆሞሳት ፣ አባቶቻችን ቀሳውስት ፣ ወንድሞቻችን
ዲያቆናት ፣ አባቶቻችን መንኮሳትና ወንድሞቻችን
ሕዝባውያን ሌሎችም ከክርስቲያን
ወገን በሞት ያረፉት ሁሉ ናቸው። ጌታ ዕረፍተ
ነፍስን ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
የክርስቲያን እምነት ላልተፈጸመላቸው ወገኖቻችን
ጌታ ይባርካቸው ዘንድ እስከመጨረሻዪቱም ሕቅታ
በቀናች ሃይማኖት ያጸናቸው ዘንድ ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ሐዋርያት ስለሰበሰቧትና ስላጸኗት ስለ አንዲት ቤተ
ክርስቲያን ሰላም ስለ ሕዝቡም ሁሉ መዳንና ስለ
ቦታው ሁሉ መጠበቅ የእኛንም ኃጢአታችንን
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ንዑድ ስለሚሆን ስለአባታችን አባ ...... የኢትዮጵያ
ፓትርያርክ የጳጳሳቱ አለቃ ስለ አባቶቻችን
የጳጳሳት አለቆች ኤጲስ ቆጶሳት ስለ ንዑድ ሊቀ
ጳጳስ አባ.............ሕይወትና አኗኗር ሰፊ ዘመናትን
፤ ረዥም ዓመታትን ሰጥቶ በመንበረ ስብከታቸው
እያንዳንዳቸውን በሰላም ያጸናቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስለአንድነታችን የቀናች ኃይማኖት ስላለቻቸው
ሕዝበ ክርስቲያን አንድነት ጌታ ይጠብቃቸውና
በሰላም ያስፈጽማቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለከበረች ቤተ ክርስቲያን መባን ከሰውና ከእንሰሳ
ስለሚያቀርቡ ሰዎች ጌታ ይባርካቸው ዘንድ
በሥራቸውም እንዲጸኑ ይረዳቸው ዘንድ የእኛንም
ኃጢአት ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ምእመናን በየሥፍራቸው ሁሉ በቸርነት
ሰለሚያስቡና ለበጎ ነገር ስለሚድክሙ የቀና
ሃይማኖት ስላላቸው ሰዎች ሁሉ ጌታ ይባርካቸው
ዘንድ ዋጋቸውንም ይሰጣቸው ፤ ይቅርታን
ያደርግላቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለቊርባን የሚሆን ስንዴውን ፤ ዕጣኑን ፤ ዘቢቡን ፤
ዘይቱን ፤ መብራቱን ፤ የሚነበብባቸው
መጻሕፍትን ፤ ሌላውንም የቤተ መቅደስ ዕቃ ሁሉ
በመስጠት ስለሚያስቡ ሰዎች በመንግሥተ ሰማያት
የበለጠ ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ የእኛንም ኃጢአት
ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ስማቸውን በያንዳንዳቸው እንድንጠራ ስላዘዙን ስለ
ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና ታላላቆች አባቶችን
ጌታ ይባርካቸው (ያከብራቸው) ፤ በባለስጣኖችና
በሹማምንትም ፊት ፤ በፈራጆችም አደባባይ
ፍቅርን ፣ መወደድን ያድላቸው ዘንድ። የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በደዌ ሥጋ ፤ በደዌ ነፍስ ለደከሙና ለተቸገሩ
ለባልቴቲቱም ፤ አባት እናት ለሞቱባቸው ፤
ለድኆች ልጆችና ለተጨነቁ ሰዎች ፤ እርሻ ላረሱ ፤
ዘር ለዘሩ ፤ ለሚሸጡ ፤ ለሚገዙ ፤ ለተጨነቀችም
ሰውነት በማናቸውም ቦታ ሁሉ ጌታ ራርቶ ይቅር
እንዲላቸው የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በግዞት ፣ በምርኮ ተይዘው ለተጨነቁ ፤ አገር ለቀው
ለተሰደዱ ፤ በአጋንንት አሽክላም ለተያዙ ፣ ጌታ
ከግዞት ከምርኮኝነት ያወጣቸው ዘንድ ፤
ይቅርታውንም ሰጥቶ እነርሱንም እኛንም ያድነን
ዘንድ ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ለነፍሳቸው ይቅርታን እየፈለጉ ክቡር በሆነ ስፍራ
ስለተሰበሰቡት ሁሉ የእውነተኛ አምላካችን
የጌታችን ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግላቸው ፤ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በዚህ ዓመት ስለዝናም መዝነም ፤ ስለ ባሕርና
ስለወንዞች መሙላት እውነተኛ አምላካችን ክርስቶስ
ይባርካቸው ዘንድ (በረከቱን ስጥቶ) እስከ ልካቸው
ይሞላቸው ዘንድ ለምድርም ልምላሜዋን ሰጥቶ ደስ
ያሰኛት ዘንድ ፤
ሥጋዊውን ደማዊውን ሁሉ በረደኤት ያጸና ዘንድ
፤ ለእንስሳትም ሁሉ ድኅነትን ይሰጥ ዘንድ
የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
በጸሎታችን እናስባቸው ዘንድ ‘አስቡን ፣
አትርሱን’ ስላሉን ሰዎች እግዚአብሔር በበጎ
ያስባቸው ዘንድ ፤ በየጊዜውም ሁሉ ይቅር ይላቸው
ዘንድ ፤ የእኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን
ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ይህችን ሳምንት ጌታ በበጎ ይፈጽማት ዘንድ ፤
ከእኛም የጠላትን መፈታተን አርቆ ሰውነታችንን
እንዲያድን ይቅር እንዲለን ዘንድ የእኛንም
ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ጌታችን አምላካችን ራርቶ ይቅር እንዲለን
ልመናችንንም ተቀብሎ ይህችን ሳምንት በደህናና
በሰላም ያስፈጽመን ዘንድ ፤ የትንሣኤውንም
ብርሃን በፍጹም ደስታ ያሳየን ዘንድ
ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን ዘንድ ጸልዩ።
ሕዝብ
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ
በሕማማቲሁ ቤዘወነ።
ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ
ገብረ መድኃኒተ በብዝኃ ሣህሉ።
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ፵፩ ጊዜ በመመራራት!
ሰላምታ
ሰላም ለኪ መንጦላዕተ ገርዜን ሰላም ለኪ፤
ማርያም አንቀፀ ብርሃን ሰላም ለኪ
ምግባአ ቅዱሳን ሰላም ለኪ
ሙዳየ ቍርባን ሰላም ለኪ
መዓዛ ዕጣን ሰላም ለኪ
ታቦተ ኪዳን ሰላም ለኪ።
ማርያም እክል ሰላም ለኪ፤
መጽንዒተ ኃይል ሰላም ለኪ
ቅብዐ ብርሃኑ ለገጽ ሰላም ለኪ
ስቴ ወይን ዘነፈርዓጽ ሰላም ለኪ
ሰርጐ ክብር ዐራዝ ሰላም ለኪ
ወመቅደስ ቤተ ትእዛዝ ሰላም ለኪ
ዘአሣእንኪ ወርኀ ሰላም ለኪ
ወዘአክሊልኪ ጎሐ ጽባሕ ሰላም ለኪ
ደመና ዝናብ ንጽሕት ሰላም ለኪ፤
ዘይከውን ለቅድሳት ሰላም ለኪ፤
ወለተ ኢያቄም ወሐና ሰላም ለኪ፤
ሥርጉት በቅድስና ሰላም ለኪ፤
ደብረ መቅደሱ ለኖኅ ሰላም ለኪ፤
ዘአድኃንኪዮ እማየ አይኅ ሰላም ለኪ፤
ኀይመተ አብርሃም አብ ሰላም ለኪ፤
ዘኮንኪ ከመ ተድባብ ሰላም ለኪ፤
ቤዛዊተ ኵሉ ዓለም ሰላም ለኪ፤
ሰፋኒት በአርያም ሰላም ለኪ፤
ሥርጉት በቅድስና ሰላም ለኪ።
ያስምዐኒ ቃለ ፍሥሓ ጊዜ አሐዝን ወአስቆቁ፤
ሣህልኪ ይምጻእ እምሥራቁ፤
ለእሳተ ሐዘን እስከ ይቈርር ሞቁ
ማርያም ለኃጥእ ጽድቁ። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለከ አምላኪየ አምላኪየ ነጽረኒ ወትረ
ወኢትኅድገኒ ዘልፈ፤
እስመ አንተ ትቤ እንዘ ትከሥት አፈ፤
ትፈጽም ሕገ ዘተጽሕፈ፤
ስብሐት ለከ።
ጊዜ ትወፅእ ነፍስከ እስከ ይሰማዕ ኵለሄ፤
ኦ ዘትቤ ኤሎሄ ኤሎሄ፤
ኢየሱስ አምላከ ርኅራኄ ፤
ስብሐት ለከ።
ከመ ታስትየነ ለነ ደመ ገቦከ ነባቤ፤
እንተ አስተዩከ ሐሞተ ወከርቤ፤
ጸማእኩ በጊዜ ትቤ፤
ስብሐት ለከ።
ድኅረ ሰለጥከ መዊተ በምልዕልተ ቅዱስ ጸልቦ፤
እንዘ ኃጢአት ላዕሌከ አልቦ፤
ኢየሱስ ርጉዘ ገቦ፤
ስብሐት ለከ።
ስታየ ጽሙአን ይኩን ወዘያረስዕ ትካዘ፤
ማይ ምስለ ደም ውኅዘ፤
ገቦከ ጊዜ ተረግዘ፤
ስብሐት ለከ።
ኖላዊነ ኄር ወዐቃቢነ ጽኑዕ፤
እንተ ተሰቀልከ መልዕልተ ምሥዋዕ፤
ኢየሱስ ቤዛ አባግዕ፤
ስብሐት ለከ።
ተወከፍ ሊተ እግዚኦ ከመ ቍርባን ጥሉል፤
በበሱባዔ እንዘ እከፍል፤
ዘአቅረብኩ ለከ ኊልቈ ኢዮቤል፤
ስብሐታተ ከመ አንሰ እክል። ፫ ጊዜ
ግናይ ለክሙ ሥሉስ ቅዱስ ነገሥተ ሰብዓቱ
አብያት፤
እለ በላዕክሙ ውሳጤ ኀይመት፤
አሐደ ኅብስተ ትሥልስት
ግናይ ለክሙ።
ድኅረ በላዕክሙ ላሕመ እንበይነ ፍቅረ ሰብእ
ፍጹም፤
ዘበኃይልክሙ ሐይወ ላሕም፤
ሥላሴ ክቡራነ ስም
ግናይ ለክሙ።
ከመ ባሕር ስፉሕ ወከመ እሳት ጽዱል፤
ዘሀለወክሙ ትሥልስተ አካል፤
ሥላሴ ነገሥተ ኃይል፤
ግናይ ለክሙ።
ዘኢትቀሥፉ ወትረ ወኢትትመዐዑ ዘልፈ፤
እንዘ ሰብእ ይገብር ኃጣውአ እልፈ፤
በመጽሐፍ ከመ ተጽሕፈ፤
ግናይ ለክሙ።
ድኅረ ልቡናሁ ጼወወ ፍቅረ አሐቲ ብእሲት፤
ለዘወፅአ ረድእ እምሃይማኖት፤
ዘመሐርክምዎ በዕሥራ ዕለት፤
መሐሩኒ ሥላሴ ነገሥት። ፫ ጊዜ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ፤
ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግዝእትነ
ወመድኃኒትነ፤
ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ
ወፀወንነ።
ጸሎተ ሃይማኖት
አቡነ ዘበሰማያት…………
የስቅለት ሥርዓት የ፲፩ ሰዓት ጸሎት
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ!
ንዜኑ ንዜኑ ንዜኑ ዘአምላክነ ኂሩተ ትሕትና
ወየውህተ ዘእንበለ ዐቅም ዬ ዬ ዬ እንዘ
ይጼዕልዎ ኢጸዐሎሙ ወእንዘ የሐምምዎ
ኢተየቀሞሙ።
የሰዓቱ ምንባብ እየተነበበብ ነው።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ።
በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
ሰአሊ ለነ ማርያም ምሕረተ ወልድኪ የሐውጸነ
ማርያም። ሰአሊ ለነ ማርያም ለለሰዓቱ ተግባረ
እደዊሁ ለወልድኪ ኢንጥፋ በከንቱ። ኵሎ
መዓልተ ወኵሎ ሌሊተ ብዙኃ ኃጢአተ ዘገበርነ
በእንተ ማርያም እምከ መሐሪ መሐረነ።
ዲያቆን (ቅድመ ወንጌል)
አንሣእኩ እደውየ ኀቤከ።
ከመ ምድረ በድው ጸምዐተከ።
ፍጡነ ስምዐኒ እግዚኦ ኀለፈት ነፍስየ።
የሰዓቱ ወንጌል
ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ። ፈረሰ
ወመስተፅዕነ ወረወ ውስተ ባሕር። ረዳኤ
ወመሰውረ ኮነኒ ለአድኅኖትየ። ውእቱ አምላኪየ
እሴብሖ። አምላከ አቡየ ወአሌዕሎ።
እግዚአብሔር ይቀጠቅጥ ጸብዐ ወእግዚአብሔር
ስሙ። ሠረገላቲሁ ለፈርዖን ወሠራዊቶ ወረወ
ውስተ ባሕር። ኅሩያነ ወመስተፅዕናነ
በመሥልስት። ወተሰጥሙ ውስተ ባሕረ ኤርትራ።
ወደፈኖሙ ማዕበል።
ወተሰጥሙ ውስተ ቀላይ ከመ እብን። የማንከ
እግዚኦ ተሰብሐ በኃይል። የማነ እዴከ እግዚኦ
ሠረወቶሙ ለፀር። ወበብዝኀ ስብሐቲከ ቀጥቀጥኮሙ
ለጸላእትከ። ፈኖከ መዓተከ ወበልዖሙ ከመ ብርዕ።
ወበመንፈሰ መዓተከ ቆመ ማይ። ወጠግዓ ከመ
አረፍት ማይ። ወረግዓ ማዕበል በማዕከለ ባሕር።
ወይቤ ጸላኢ ዴግንየ እእኅዞሙ። እትካፈል ምህርካ
ወአጸግባ ለነፍስየ። እቀትል በመጥባሕትየ ወእኴንን
በእዴየ።
ፈኖከ መንፈሰከ ወደፈኖሙ ባሕር። ወተሠጥሙ ከመ
ዓረር ውስተ ማይ ብዙኅ። መኑ ይመስለከ እምነ
አማልክት እግዚኦ። ወመኑ ከማከ ስቡሕ በውስተ
ቅዱሳን። መንክር ስብሐቲከ ዘትገብር መድምመ።
ሰፋሕከ የማነከ ወውኅጠቶሙ ምድር። ወመራሕኮሙ
ለሕዝብከ ለእለ ቤዘውከ። ወአስተፍሣሕከ በኃይልከ
ተረፈ መቅደስከ። ሰምዑ አሕዛብ ወተምዑ።
ወአኀዞሙ ማሕምም ለእለ ይነብሩ ፍልስጥኤም።
ወውእተ አሚረ መምዑ መሳፍንተ ኤዶም።
ወአኀዞሙ ረዓድ ለመላእክተ ሞአብ። ወተመስዉ
ኵሎሙ እለ ይነብሩ ከነዓን። ወአኀዞሙ ፍርሃት
ወረዓድ። ኃይለ መዝራዕትከ ፀንዐ እምኰኵሕ።
እስከ የኀልፉ ሕዝብከ እግዚኦ። እስከ የኀልፉ
ሕዝብከ ዝንቱ ዘቤዘውከ። ወሰድኮሙ ወተከልኮሙ
ውስተ ደብረ መቅደስከ። ውስተ ድልው ማኅደርከ
እግዚኦ ዘገበርከ። ቅዱስ እግዚአብሐር ዘአስተዳለዋ
እደዊከ። ይነግሥ እግዚአብሔር ለዓለመ ዓለም
ወዓዲ። እስመ ቦአ ሠረገላቲሁ ለፈርዖን ምስለ
አፍራሲሁ ወመስተፅናን ውስተ ባሕር።
ወአስተጋብአ እግዚአብሔር ላዕሌሆሙ ማየ ባሕር።
ወደቂቀ እስራኤልሰ ኀለፉ እንተ የብስ ማእከለ
ባሕር። ማይሰ ሎሙ አረፍት በይምን ወአረፍት
በጽግም።
ይባርክዎ ኵሉ ግብረ እግዚአብሔር
ከእያንዳንዱ ዓረፍተ ነገር ማባቂያ
“ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም”
ይባል።
ይባርክዎ ኵሉ ግብረ እግዚእ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ሰማያት ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ መላእክት እግዚእ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ኲሉ ማያት ዘልዕልተ ሰማያት
ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ኩሉ ኃይለ እግዚእ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ፀሐይ ወወርኅ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ከዋክብተ ሰማይ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ጠል ወዝናም ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ኵሉ መንፈስ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ እሳት ወላህብ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ሌሊት ወመዓልት ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ጠል ወዓውል ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ቊር ወአስሐትያ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ በርሀ ወጽልመት ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ደደክ ወመርቄ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ በረድ ወጊሜ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ መብረቅ ወደመና ለእግዚአብሔር።
ትባርኮ ምድር ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ አድባር ወአውግር ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ኵሉ ዘይበቊል ውስተ ምድር
ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ቀላያት ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ባሕር ወአፍላግ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ አንበር ወኵሉ ዘይትሐውስ ውስተ ማይ
ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ኵሉ አዕዋፈ ሰማይ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ኵሉ አራዊት ወእንሰሳ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ደቂቀ እጓለ እመሕያው
ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ እስራኤል ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ካህናተ እግዚእ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ አግብርተ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ መንፈስ ወነፍሰ ጻድቃን ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ ጻድቃን ወትሑታነ ልብ ለእግዚአብሔር።
ይባርክዎ አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል
ለእግዚአብሔር።
ንባርኮ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር።
ከእያንዳንዱ ዓረፍተ ነገር ማብቂያ
“እስመ ለዓለም ምሕረቱ” ይባል።
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር
ግነዩ ለአምላከ አማልክት።
ግነዩ ለእግዚአ አጋእዝት።
ዘገብረ ዓቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ።
ዘገብረ ሰማያተ በጥበቡ።
ዘአፅንዓ ለምድር ዲበ ማይ።
ዘገብረ ብርሃናተ ዐበይተ ባሕቲቱ።
ለፀሐይ ዘአኰነኖ መዓልተ።
ለወርኅ ወለከዋክብት ዘአኰነኖሙ ሌሊተ።
ዘቀተሎሙ ለግብፅ ምስለ በኵሮሙ።
ወአውፅኦሙ ለእሥራኤል እማእከሎሙ።
በእድ ፅንዕት ወበመዝራዕት ልዕልት።
ዘነፈቃ ለባሕረ ኤርትራ ወከፈላ።
ወአውፅኦሙ ለእሥራኤል እንተ ማእከላ።
ዘነፅሖ ለፈርዖን ወለኃይሉ ውስተ ባሕረ ኤርትራ።
ወአውጽኦሙ ለሕዝቡ ውስተ ገዳም።
ዘአውፅአ ማየ እምውከክኵሕ።
ዘቀተለ ነገሥተ ዐበይተ።
ወቀተለ ነገሥተ ፅኑዓን።
ለሴዎን ንጉሠ አሞሬዎን።
ወወሀበ ምድሮሙ ርስተ።
ወለዓግ ንጉሠ ባሳን።
ርስተ እሥራኤል ገብሩ።
እስመ ተዘከረነ እግዚአብሔር በሕማምነ።
ወአድኅነነ እምእደ ፀርነ።
ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ።
ግነዩ ለአምላከ ሰማይ።
ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር
ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በቅዱሳኑ።
ሰብሕዎ በጽንዐ ኃይሉ።
ሰብሕዎ በክሂሎቱ።
ሰብሕዎ በከመ ብዝኀ ዕበዩ።
ሰብሕዎ በቃለ ቀርን።
ሰብሕዎ በመዝሙር ወበመሰንቆ።
ሰብሕዎ በከበሮ ወበትፍሥሕት።
ሰብሕዎ በአውታር ወበእንዚራ።
ሰብሕዎ በጸናጽል ዘሠናይ ቃሉ።
ሰብሕዎ በጸናጽል ወበይባቤ።
ኵሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእግዚአብሔር በእንተ ርእሱ።
ንኡስ አነ እምአኀውየ።
ወወሬዛ በቤተ አቡየ።
ወእርዒ አባግዐ አቡየ።
እደውየ ይገብራ መሰንቆ።
ወአጻብእየ ያስተዋድዳ መዝሙረ።
መኑ ነገሮ ለእግዚእየ።
ውእቱ እግዚአብሔር ወውእቱ ሰምዐኒ።
ውእቱ ፈነወ መልአኮ ወአድኀነኒ።
ወነሥአኒ እምአባግዐ አቡየ።
ወቀብዐኒ ቅብዐ ቅዱሰ።
አኀውየሰ ሠናያን ወልሂቃን።
ወኢሠምረ ቦሙ እግዚአብሔር።
ወወፃእኩ ለተኣኅዞቱ ለሕዝብ ነኪር።
ወረገመኒ በአማልክቲሁ ርኵሳን።
ወአንሰ ነሣእኩ ሠለስተ አዕባነ እም ውስተ ፈለግ።
ወወፀፍክዎ ውስተ ፍጽሙ።
አሚሃ ወድቀ በኃይለ እግዚአብሔር።
ወአንሰ ነሣእኩ ዘእምላዕሌሁ ሰይፈ።
ወመተርኩ ርእሶ ለጎልያድ።
ወአሰሰልኩ ጽዕለተ እምደቂቀ እሥራኤል።
እግዚኦ ኢትጸመመኒ
ሕዝብ (በየምዕራፉ ማብቂያ)
ለይሁዳ ወልዱ ወውሉደ ውሉዱ
ይደምሰስ!!!
እግዚኦ ኢትጸመመኒ ስእለትየ።
እስመ አፈ ዓማፂ ወአፈ ኃጥእ አብቀዉ ላዕሌየ።
ወነበቡ ላዕሌየ በልሳነ ዓመፃ።
ዐገቱኒ በጽልእ።
ወጸብኡኒ በከንቱ።
ዘእምአፍቀሩኒ አስተዋደዩኒ።
ወአንሰ እጼሊ።
ፈደዩኒ እኪተ ህየንተ ሠናይት።
ወጸልኡኒ ህይንተ ዘአፍቀርክዎሙ።
ሢም ላዕሌሁ ኃጥአ።
ወሰይጣን ይቁም በየማኑ።
ወሶበሂ ይትዋቀሥ ይጻእ ተመዊኦ።
ወጸሎቱሂ ትኩኖ ጌጋየ።
ወይኩና መዋዕሊሁ ኅዳጠ።
ወሢመቶሂ ይንሣእ ባዕድ።
ወይኩኑ ደቂቁ ዕጓለ ማውታ።
ወብእሲቱሂ ትኩን መበለት።
ይትህወኩ ደቂቁ ይፍልሱ ወያስተፍእሙ።
ወይስድድዎሙ እምአብያቲሆሙ።
ወይበርብሮ በዓለ ዕዳ ኵሎ ንዋዮ።
ወየሐብልዮ ነኪር ኵሎ ተግባሮ።
ወኢይርክብ ዘይረድኦ።
ወኢይምሐርዎሙ ለዕጓለ ማውታሁ።
ወይሠረዉ ደቂቁ።
በአሐቲ ትውልድ ትደምሰስ ስሙ።
ወትዘክር ኃጢአተ አቡሁ በቅድመ እግዚአብሔር።
ወኢይደምሰስ ጌጋየ ለእሙ።
ወየሀሉ ቅድመ እግዚአብሔር በኵሉ ጊዜ።
ወይጥፋእ እምድር ዝክሩ።
እስመ ኢተዘከረ ይግበር ምጽዋተ።
ሰደደ ብእሴ ነዳየ ወምስኪን።
ጥቡዕ ልቡ ለቀቲል።
አብደራ ለመርገም ወትምጽኦ።
አበያ ለበረከት ወትርሐቅ እምኔሁ።
ወለብሳ ለመርገም ከመ ልብስ።
ወቦአ ከመ ማይ ውስተ አማዑቱ።
ወከመ ቅብዕ ውስተ አዕፅምቲሁ።
ለትኩኖ ከመ ልብስ ዘይትዐጸፍ።
ወከመ ቅናት ዘይቀንት ዘልፈ።
ዝ ግብር ለእለ ያስተዋድዩኒ ኀበ እግዚአብሔር።
ወእለ ይነቡ እኩየ ላዕለ ነፍስየ።
አንተሰ እግዚኦ እግዚእየ ግበር ሣህለከ ላዕሌየ።
በእንተ ስምከ።
እስመ ሠናይ ምሕረትከ።
አድኅነኒ እስመ ነዳይ ወምስኪን አነ።
ልብየኒ ደንገፀ በውስጥየ።
ወኀለቁ ከመ ጽላሎት ዘኃለፈ።
ወተነገፍኩ ከመ አንበጣ።
ወደክመኒ ብርከየ በጾም።
ወስሕክ ሥጋየ በኃጢአ ቅብዕ።
ወአንሰ ተጽዕልኩ በኀቤሆሙ።
ሶበ ይሬእዩኒ የሐውሱ ርእሶሙ።
ርድአኒ እግዚኦ አምላኪየ።
ወአድኅነኒ በእንተ ምሕረትከ።
ወያእምሩ ከመ እዴከ ይእቲ ዛቲ።
አንተሰ እግዚኦ ገበርከ።
እሙንቱሰ ይረግሙ ወአንተ ባርክ።
ይትኀፈሩ እለ ይትነሥኡ ላዕሌየ።
ወገበርከሰ ይትፈሣሕ።
ወይልብሱ ኀፍረተ ወኀሳረ እለ ያስተዋድዩኒ።
ወይትዐጸፍዋ ከመ ዐጽፍ ለኃጢአቶሙ።
እገኒ በአፉየ ለእግዚአብሔር ፈድፋደ።
ወእሴብሖ በማዕከለ ብዙኅ።
እስመ ቆመ በየማነ ነዳይ።
ከመ ያድኅና ለነፍስየ እምእለ ሮድዋ።
ብፁዕ ብእሲ
ይበል ካህን ለባሕቲቱ
ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክረ ረሲዓን።
ወዘኢነበረ ውስተ መንበረ መስተሣልቃን።
ዘዳእሙ ሕገ እግዚአብሔር ስምረቱ።
ወዘሕጎ ያነብብ መዓልተ ወሌሊተ።
ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኀበ ሙኃዝ ማይ።
እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ።
ወቈጽላኒ ኢይትነገፍ።
ወኵሎ ዘገብረ ይፌጽም።
አኮ ከመዝ ኃጥአንሰ አኮ ከመዝ።
ዳእሙ ከመ መሬት ዘይግሕፎ ነፋስ እም ገጸ
ምድር።
በእንተዝ ኢይትነሥኡ ረሲዓን እምደይን።
ወኢኃጥአን ውስተ ምክረ ጻድቃን።
እስመ የአምር እግዚአብሔር ፍኖቶሙ ለጻድቃን።
ወፍኖቶሙሰ ለኃጥአን ትጠፍእ።
ንሴብሖ ንሴብሖ ለእግዚያብሔር
ስቡሓ ዘተሰቡሐ ስቡሓ ዘተሰቡሐ ።
ምንጭ / Source: mytewahdo.org
← Home