ዱሮ ከውጭ አገር ዘንድሮ ተወንጂ
ስኳር እያስመጣ ነግዷል ፈረንጅ
በእጃችን ከገባ መኪናው ከመጣ
ሸንኮራው ይጩመቅ ነጨጡ ስኳር ይውጣ።
ቹ ቹ ቹ ቹ ቹ ቹ
የሴቶች መሻሻል
ከብዙ ቀስማለች ሰፊ ነው ትምርቷ
እንዴት ያምርባታል ቀለም ባንደበቷ።
ገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች መስከረም 1947 – ነሐሴ 1961 · በፈቃደ አዘዘ