እንግዳ ነበርኩኝ ሐርጌሳ ወርጄ
ምሳዬን ልበላ ወደ ሆቴል ሔጄ
በፀሓይ ከሥዬ ብለው ውሃ ስጠኝ
ባርያው ሒድ አለና እንግሊዙ ሸኘኝ።
ገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች መስከረም 1947 – ነሐሴ 1961 · በፈቃደ አዘዘ