ደረሰ ይሉናል ዓለም ማለፊያዋ
ዋ!
የሰው ነገር ፤ዋ !
ጊዜው መቸ ገና ፤
መቸ ደረሰና ፡
ሰው ነው በገዛ እጁ የራሱ መፍረሻ፣
ሌላ ነገር ሲሻ፤
አይበቃኝም ብሎ ሲሰስት' ሲሻማ
የሌሎቹን ዓለም ሲናጠቅ ሲቀማ፤
ይፈጥራል ጦርነት፤
ይጠዛጠዛሉ ዓለማት ካለማት።
ከኮከብ ጩረቃ ከጩረቃ መሬት፤
ያቶሚኩ ርችት ፤
ይላካል ፤
ይመበ፲ል።
የከዋክብት መስመር ጉዞአቸው ይናጋል።:
ተጋጭቶ እየሄደ አንዱ ክበብ ካንዱ ፤
ዓለሞች ሲወርዱ ፤
ዓለሞች ሲፈርሱ ዓለሞች ሲናዱ ።
እልፊት የሚመጣው ፤
ወዮ |
ያን ጊዜ ነው ።
፡ ጋዜጣው ላይ የታተመው "ሲስሰት" ነው የሚለው።
ዋ!
የሰው ነገር ፤ዋ !
ጊዜው መቸ ገና ፤
መቸ ደረሰና ፡
ሰው ነው በገዛ እጁ የራሱ መፍረሻ፣
ሌላ ነገር ሲሻ፤
አይበቃኝም ብሎ ሲሰስት' ሲሻማ
የሌሎቹን ዓለም ሲናጠቅ ሲቀማ፤
ይፈጥራል ጦርነት፤
ይጠዛጠዛሉ ዓለማት ካለማት።
ከኮከብ ጩረቃ ከጩረቃ መሬት፤
ያቶሚኩ ርችት ፤
ይላካል ፤
ይመበ፲ል።
የከዋክብት መስመር ጉዞአቸው ይናጋል።:
ተጋጭቶ እየሄደ አንዱ ክበብ ካንዱ ፤
ዓለሞች ሲወርዱ ፤
ዓለሞች ሲፈርሱ ዓለሞች ሲናዱ ።
እልፊት የሚመጣው ፤
ወዮ |
ያን ጊዜ ነው ።
፡ ጋዜጣው ላይ የታተመው "ሲስሰት" ነው የሚለው።