ጅምር ሥራ፤
በየጊዜው የሚያድግ፣
ቀን የሚገፋ፤፣
ትንሽ ክፍል፤
ከዓለም ጣጣ የምትከልል፤
ትንሽ ወንበር፣
የምታቅፍ፤
የምትደግፍ፤፣
አሮጌ ልብስ፣
አብሮ ያረጀ፣፤፣
የነተበ።
አሮጌ ጫማ፣
ያገለገለ፣፤
የለፋ።
ማንቆርቆሪያ፥ ሣህን፥ ውሀ፣
ውሀ መታጠቢያ፤
ፎጣ- የሚሻክር፣
ምድጃ፤ ከሰል፤ እሳት፤
እሳት፣ ሙቀት፤
ቁራሽ ዳቦ፣፤
ወተት በጠርሙስ፤
ፍሬ በሣህን፣
ሲጃራ፤
የተጋመሰ፣
የሚወጩስ፣፤
የጎረቤት ሙዚቃ፣
ከሩቅ የሚመጣ፣
ደብዳቤ፣
ማስታወሻ ደብተር፤
ጋዜጣ
የዘመድ ፎተግራፍ፤
የወዳጅ፣፤
የራስጌ መብራት፤
የግድግዳ ጥላ፣
የተሰቀለ ሥፅል፤
መጻሕፍት፣
መጻሕፍት፣
መጻሕፍት
መጠጊያ፤ መሸሸጊያ፤ መደበቂያ፣
የሚያጫውቱ፣
የሚያስተምሩ፤
የሚያነጋግሩ፤
አልጋ፤ ፍራሽ፤ ትራስ፤
የሚውጥ አልጋ፤
የሚያሳርፍ፤
ዕንቅልፍ፤
ዕንቅልፍ፤
ዕንቅልፍ፤
እንዲሁም ሊላ፣
እንዲሁም ብዙ፤
ብዙም ሊላ...
ያጽናናሉ።
በየጊዜው የሚያድግ፣
ቀን የሚገፋ፤፣
ትንሽ ክፍል፤
ከዓለም ጣጣ የምትከልል፤
ትንሽ ወንበር፣
የምታቅፍ፤
የምትደግፍ፤፣
አሮጌ ልብስ፣
አብሮ ያረጀ፣፤፣
የነተበ።
አሮጌ ጫማ፣
ያገለገለ፣፤
የለፋ።
ማንቆርቆሪያ፥ ሣህን፥ ውሀ፣
ውሀ መታጠቢያ፤
ፎጣ- የሚሻክር፣
ምድጃ፤ ከሰል፤ እሳት፤
እሳት፣ ሙቀት፤
ቁራሽ ዳቦ፣፤
ወተት በጠርሙስ፤
ፍሬ በሣህን፣
ሲጃራ፤
የተጋመሰ፣
የሚወጩስ፣፤
የጎረቤት ሙዚቃ፣
ከሩቅ የሚመጣ፣
ደብዳቤ፣
ማስታወሻ ደብተር፤
ጋዜጣ
የዘመድ ፎተግራፍ፤
የወዳጅ፣፤
የራስጌ መብራት፤
የግድግዳ ጥላ፣
የተሰቀለ ሥፅል፤
መጻሕፍት፣
መጻሕፍት፣
መጻሕፍት
መጠጊያ፤ መሸሸጊያ፤ መደበቂያ፣
የሚያጫውቱ፣
የሚያስተምሩ፤
የሚያነጋግሩ፤
አልጋ፤ ፍራሽ፤ ትራስ፤
የሚውጥ አልጋ፤
የሚያሳርፍ፤
ዕንቅልፍ፤
ዕንቅልፍ፤
ዕንቅልፍ፤
እንዲሁም ሊላ፣
እንዲሁም ብዙ፤
ብዙም ሊላ...
ያጽናናሉ።