የሞት አእስትንፋስ ጠፊ ረቂችቅ ፣ የሰባራ ገል ድቃቂ ፡
ዓለም ሆይ ሒጂ ጥሬ ፣ ሒጂ መጥፎ ክፉ ዓለም
አእንግዳ መሆኑን ያላወቀ ፣ እንግዳ መሆኑን ያጣው የለም
የለም ዘላለም በሰው ዘንድ ፤
ከንቱ ነው ሕይወት ዘላለም ።
የቴዎድሮስ ሞት መሥዋዕትነት !
አብርሃም ሊንከልን ፤ ማርቲን ሉተር ኪንግ ፤ ማህተማ
ጋንዲ ፤ ኬነዲ ደግሞ ኬኔዲ !
ብዙ ሰማዕታት ጠፍተው የቀሩት ፤
ብዙም ለውነት ማሰብ የሞቱት ።
ኦ | ምን ድምፅ ያሰማናል ፤
ምን የጎግማጎግ ጨኸት ጋጋኖ !
ምን የምናምን ምናምን ፤ ሟርተኛ ደንቃራ ሆኖ
ምን የፍልፈል አፈር ፈልፈላሳ !
ምን የመቃብር አፈር ትኩስ ፤
የሙት አማጣኝ መንፈስ ሳቢ
የቤት ጥቀርሻ ጢስ ጠለሸት ፣ የምሰሶ እድፍ እጣቢ
ምን የሰው ክፋት መሠሪነት ፤ የሰው እርጉምነት አንደርቢ
ምን የሐሳብ ቅንቅን ስራይ ፤ የሕይወት ጥንጣን ነቀዝ
ምን ክፋት የኑሮ መተት ፣ የሰው ልጅ አንጠረፋ መሬንዝ
ዋጊኖስ እጸ ዘዌ !
የልቅሶ አስከሬን ዝንብ ሬሳ ፣ ሸረሪት ድርሳቅ ተከናንቦ
ያለም መጠንጠን ያለም መወዘግዘግ፤እምሀበ አልቦ ሀበ አልቦ ፣
ምን የጎግማጎግ" ጨኸት ጋጋኖ"
ምን የህልፈተ ዓለም ጥሩንባ !
ምን የሰው ሐዘን የሰው ጨሽኸት ፤
ምን ያዳም ልጅ ዘር የደም እንባ ።
*"ጎግ ማጎግ ፤ ጎግ ጀርመን ፤ ማጎግ መስኮብ። ምሰጢሩ ብዛትንና አሕዛብነትን ያሳያል። ጎግ ሕዝብ ፤
ማጎግ አሕዛብ ማለት ነው (ኪ ፡ ወ ፡ ክ)፡። ባላገር ግን ጉግ ማንጉግ ይላል።' (ደስታ ተክለ ወልድ፥ 1952፥
፶ፅ፰፶ጋ፰፲፰ ርኩምና የወንዝ አመቴ መሳይ ፤ ያሞራ መንጋ በምድር በሰማይ የሚሜንጋጋ ፤ ጪኺ ድምጠ
ረዥም ፡..." (ደስታ ተክለ ወልድ፥ ገፅ 229)።
ዓለም ሆይ ሒጂ ጥሬ ፣ ሒጂ መጥፎ ክፉ ዓለም
አእንግዳ መሆኑን ያላወቀ ፣ እንግዳ መሆኑን ያጣው የለም
የለም ዘላለም በሰው ዘንድ ፤
ከንቱ ነው ሕይወት ዘላለም ።
የቴዎድሮስ ሞት መሥዋዕትነት !
አብርሃም ሊንከልን ፤ ማርቲን ሉተር ኪንግ ፤ ማህተማ
ጋንዲ ፤ ኬነዲ ደግሞ ኬኔዲ !
ብዙ ሰማዕታት ጠፍተው የቀሩት ፤
ብዙም ለውነት ማሰብ የሞቱት ።
ኦ | ምን ድምፅ ያሰማናል ፤
ምን የጎግማጎግ ጨኸት ጋጋኖ !
ምን የምናምን ምናምን ፤ ሟርተኛ ደንቃራ ሆኖ
ምን የፍልፈል አፈር ፈልፈላሳ !
ምን የመቃብር አፈር ትኩስ ፤
የሙት አማጣኝ መንፈስ ሳቢ
የቤት ጥቀርሻ ጢስ ጠለሸት ፣ የምሰሶ እድፍ እጣቢ
ምን የሰው ክፋት መሠሪነት ፤ የሰው እርጉምነት አንደርቢ
ምን የሐሳብ ቅንቅን ስራይ ፤ የሕይወት ጥንጣን ነቀዝ
ምን ክፋት የኑሮ መተት ፣ የሰው ልጅ አንጠረፋ መሬንዝ
ዋጊኖስ እጸ ዘዌ !
የልቅሶ አስከሬን ዝንብ ሬሳ ፣ ሸረሪት ድርሳቅ ተከናንቦ
ያለም መጠንጠን ያለም መወዘግዘግ፤እምሀበ አልቦ ሀበ አልቦ ፣
ምን የጎግማጎግ" ጨኸት ጋጋኖ"
ምን የህልፈተ ዓለም ጥሩንባ !
ምን የሰው ሐዘን የሰው ጨሽኸት ፤
ምን ያዳም ልጅ ዘር የደም እንባ ።
*"ጎግ ማጎግ ፤ ጎግ ጀርመን ፤ ማጎግ መስኮብ። ምሰጢሩ ብዛትንና አሕዛብነትን ያሳያል። ጎግ ሕዝብ ፤
ማጎግ አሕዛብ ማለት ነው (ኪ ፡ ወ ፡ ክ)፡። ባላገር ግን ጉግ ማንጉግ ይላል።' (ደስታ ተክለ ወልድ፥ 1952፥
፶ፅ፰፶ጋ፰፲፰ ርኩምና የወንዝ አመቴ መሳይ ፤ ያሞራ መንጋ በምድር በሰማይ የሚሜንጋጋ ፤ ጪኺ ድምጠ
ረዥም ፡..." (ደስታ ተክለ ወልድ፥ ገፅ 229)።