አባታችን ሆይ
✦
አባታችን ሆይ የሁላችን ጌታ ፪
ቅዱስ መንፈስህን ስጠን በተርታሐ2ሐ
ወደቷንተ መልሰዉ የሰዉን ልቦና ፪
ባላወቀዉ መንገድ እርሱ ሄዷልና
እዝነ ምሕረትህን ወደኛ አዘንብል ፪
ይቅርታን ልንጠይቅ ከፊትህ ቆመናል
ይቅርታን ልንጠይቅ ከፊትህ የቆምነዉ ፪
ምሐሪ መሆንክን ስለምናዉቅ ነዉ
ትዕግሥትህ ሰፊ ነዉ አያልቅም ምሕረትህ ፪
የፍቅር ባለቤት ይቅር ባይ አንተ ነህ
አይቶ እንዳላየ ታልፈዋለህ ሁለºን ፪
መዓቱም ምሕረቱም ሁሉም ያንተ ሲሆን
ሥልጣንህ ረቂቅ ነዉ አይመረመርም ፪
ዘመንና ወራት ሊሽሩት አይችለºም
የፍቅር ባቤት ቸሩ አምላካችን ፪
እድሜን ለንስሓ ስጠን ለሁላችንሐ2ሐ
እንማልድሃለን በለቅሶ በሐዘን ፪
የይቅርታህ ብዛት ከእኛ ጋር እንዲሆን
የሰማይ መላእክት የምድር ሠራዊት ፪
ያመሰግኑሃል በቀንና ሌሊት።
ቅዱስ መንፈስህን ስጠን በተርታሐ2ሐ
ወደቷንተ መልሰዉ የሰዉን ልቦና ፪
ባላወቀዉ መንገድ እርሱ ሄዷልና
እዝነ ምሕረትህን ወደኛ አዘንብል ፪
ይቅርታን ልንጠይቅ ከፊትህ ቆመናል
ይቅርታን ልንጠይቅ ከፊትህ የቆምነዉ ፪
ምሐሪ መሆንክን ስለምናዉቅ ነዉ
ትዕግሥትህ ሰፊ ነዉ አያልቅም ምሕረትህ ፪
የፍቅር ባለቤት ይቅር ባይ አንተ ነህ
አይቶ እንዳላየ ታልፈዋለህ ሁለºን ፪
መዓቱም ምሕረቱም ሁሉም ያንተ ሲሆን
ሥልጣንህ ረቂቅ ነዉ አይመረመርም ፪
ዘመንና ወራት ሊሽሩት አይችለºም
የፍቅር ባቤት ቸሩ አምላካችን ፪
እድሜን ለንስሓ ስጠን ለሁላችንሐ2ሐ
እንማልድሃለን በለቅሶ በሐዘን ፪
የይቅርታህ ብዛት ከእኛ ጋር እንዲሆን
የሰማይ መላእክት የምድር ሠራዊት ፪
ያመሰግኑሃል በቀንና ሌሊት።
✦