አባታችን
✦
አባታችን ሆይ የምትኖር በሰማይ
መንግሥትህ ትምጣልን ክብርህን እንድናይ፪
ፈቃድህ በሰማይ ሕይወት እንደሆነ
እንዲሁም በምድር ስላምን ስጠን፪
ስጠን ለዛሬ የእለት ምግባችንን
በደላችንንም ይቅር እንድትለን፪
ጌታ ሆይ አታግባን ከክፉ ፈተና
አንተ ካልረዳኸን ኃይል የለንምና፪
ኃይልና ምስጋና መንግሥትም የአንተው ናት
አሜን ለዘለዓለም ይሁንልን እረፍት ፪
መንግሥትህ ትምጣልን ክብርህን እንድናይ፪
ፈቃድህ በሰማይ ሕይወት እንደሆነ
እንዲሁም በምድር ስላምን ስጠን፪
ስጠን ለዛሬ የእለት ምግባችንን
በደላችንንም ይቅር እንድትለን፪
ጌታ ሆይ አታግባን ከክፉ ፈተና
አንተ ካልረዳኸን ኃይል የለንምና፪
ኃይልና ምስጋና መንግሥትም የአንተው ናት
አሜን ለዘለዓለም ይሁንልን እረፍት ፪
✦