አቤቱ በመንግሥጥ
✦
አቤቱ በመንግሥጥ አስበኝ ፪
በበደሌ ብዛት ፪ አይተህ አትጣለኝ ፪
አዝ------------//
ሳስበው በደሌ ብዙ ነው
ሳስበው በደሌ ብዙ ነው
በጨለማ ነፍሴ በላት ውድማ
ሆዴ ባባ አፈሳለው እንባ
አዝ------------//
እርቃኔን ከረሁኝ ተገፈፈ ልብሴ
መድረሻ ጠፋብኝ ተጨነቀች ነፍሴ
የብርሀን ፀዳሌ ከዓይኔ ተገፈፈ
ከፊትህ ለመቆም ጉልበቴ ታጠፈ
አዝ------------//
አልቻልኩም ደግፈኝ እንድቆም
አልቻልኩም ደግፈኝ እንድቆም
ለገነት ያበቃህ ያን ቀማኛ ሽፍታ
እኔንም ደግፈኝ አወጣኝ የዛን ለታ
አዝ------------//
አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ ፪
በበደሌ ብዛት ፪ አይተህ አትጣለኝ ፪
በበደሌ ብዛት ፪ አይተህ አትጣለኝ ፪
አዝ------------//
ሳስበው በደሌ ብዙ ነው
ሳስበው በደሌ ብዙ ነው
በጨለማ ነፍሴ በላት ውድማ
ሆዴ ባባ አፈሳለው እንባ
አዝ------------//
እርቃኔን ከረሁኝ ተገፈፈ ልብሴ
መድረሻ ጠፋብኝ ተጨነቀች ነፍሴ
የብርሀን ፀዳሌ ከዓይኔ ተገፈፈ
ከፊትህ ለመቆም ጉልበቴ ታጠፈ
አዝ------------//
አልቻልኩም ደግፈኝ እንድቆም
አልቻልኩም ደግፈኝ እንድቆም
ለገነት ያበቃህ ያን ቀማኛ ሽፍታ
እኔንም ደግፈኝ አወጣኝ የዛን ለታ
አዝ------------//
አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ ፪
በበደሌ ብዛት ፪ አይተህ አትጣለኝ ፪
✦