አቤቱ ማረን
✦
እስመ ለዓለም ምሕረቱ ፪
አያልቅም ብዙ ነው የአምላክ ቸርነቱ፪
አመስግኑት ጌታን ሁላችሁ በአንድነት፪
መሐሪ ነውና ለሰው ልጆች ሕይወት፪
እስመ ለዓለም ምሕረቱ ፪
የምይሞተው ሞቶ የተቀበረው፪
ከገሀነም እሳት እኛን ሊያድን ነው፪
እስመ ለዓለም ---------------
ከማርያም የነሣው ያ ቅዱስ ሥጋው፪
ቀራንዮ ሲውል የሚያሳዝን ነው
እስመ ለዓለም ---------
በፈጠርው ፍጥረት እጅግ ተሰቃይቶ፪
ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል ጎትቶ፪
እስመ ለዓለም ------------
አያልቅም ብዙ ነው የአምላክ ቸርነቱ፪
አመስግኑት ጌታን ሁላችሁ በአንድነት፪
መሐሪ ነውና ለሰው ልጆች ሕይወት፪
እስመ ለዓለም ምሕረቱ ፪
የምይሞተው ሞቶ የተቀበረው፪
ከገሀነም እሳት እኛን ሊያድን ነው፪
እስመ ለዓለም ---------------
ከማርያም የነሣው ያ ቅዱስ ሥጋው፪
ቀራንዮ ሲውል የሚያሳዝን ነው
እስመ ለዓለም ---------
በፈጠርው ፍጥረት እጅግ ተሰቃይቶ፪
ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል ጎትቶ፪
እስመ ለዓለም ------------
✦