አቤቱ ምህረትህን
✦
አቤቱ ምህረትህን
አቤቱ ምህረትህን ከእኔ አታርቅብኝ
ቸርነትህ እና ይቅርታህ ይጎብኙኝ
ኃጢአቶቼም ያዙኝ ማየትም ተሳነኝ
እንደራሴ ፀጉር በላዬ ከበቡኝ
እንዳልቀር ወድቄ በደሌ ጨልሞኝ
የድኅነቴ ፋና አምላኬ አንተ ሁነኝ፪
አቤቱ ምህረትህን ከእኔ አታርቅብኝ
ቸርነትህ እና ይቅርታህ ይጎብኙኝ
ኃጢአቶቼም ያዙኝ ማየትም ተሳነኝ
እንደራሴ ፀጉር በላዬ ከበቡኝ
እንዳልቀር ወድቄ በደሌ ጨልሞኝ
የድኅነቴ ፋና አምላኬ አንተ ሁነኝ፪
✦