አበው ጸልዩ
✦
አበው ጸልዩ በእንቲአነ
ጸሎትክሙ ይባርከነ፪
የቅዱሳን ጸሎት የአባቶች ልመና
ፍቅርና ሰላምን አስገኝቷልና ፪
የህዝቦች ስብራት ስለጠገናችሁ
የቅድስት ኢትዮጵያ አዕማድ (መሰረት) ሆናችሁ
አበው ጸልዩ በእንቲአነ
ጸሎትክሙ ይባርከነ
የመንፈሱን ድርቀት እንድታስወግዱ
አባቶች ጸልዩ፫
በሐዋርያት ወንበር የተቀመጣችሁ
ህዝቡን አገልግሉ በመንፈስ ሆናችሁ፪
አበው ጸልዩ በእንቲአነ
ጸሎትክሙ ይባርከነ ፪
ጸሎትክሙ ይባርከነ፪
የቅዱሳን ጸሎት የአባቶች ልመና
ፍቅርና ሰላምን አስገኝቷልና ፪
የህዝቦች ስብራት ስለጠገናችሁ
የቅድስት ኢትዮጵያ አዕማድ (መሰረት) ሆናችሁ
አበው ጸልዩ በእንቲአነ
ጸሎትክሙ ይባርከነ
የመንፈሱን ድርቀት እንድታስወግዱ
አባቶች ጸልዩ፫
በሐዋርያት ወንበር የተቀመጣችሁ
ህዝቡን አገልግሉ በመንፈስ ሆናችሁ፪
አበው ጸልዩ በእንቲአነ
ጸሎትክሙ ይባርከነ ፪
✦