አብሰራ ገብርኤል ለማርያም

አብሰራ ገብርኤል ለማርያም
ወይቤላ ትወልዲ ወልደ
ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ
መንጦላእት ደመና ሰወራ
ንፅህት በድንግልና
አልባቲ ሙስና
ተወልደ ወልድ እምኔሀ
ትርጉም ፡ - ገብርኤል ማርያምን አበሰራት ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ አላት ሚክኤል መልአክም በክንፉ ከለላት የሰማይ መጋረጃዉን ሸፈናት ንፅሂት ናትና በድንግልና ንፅሂት ናትና በድንግልና ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅን ወልዳልናለችና
← መዝሙር