አብሰራ ገብርኤል
✦
አብሰራ ገብርኤል ለማርያም
ወይቤላ ትወልዲ ወልደ
ወይቤላ ትወልዲ ወልደ
ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ
መንጦላእት ደመና ሰወራ
ንጽህት በድንግልና አልባቲ ሙስና
ተወልደ ወልድ እምኔሀ ፪
መንጦላእት ደመና ሰወራ
ንጽህት በድንግልና አልባቲ ሙስና
ተወልደ ወልድ እምኔሀ ፪
ገብርኤል ማርያምን (አበሰራት)፪
ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ አላት
ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ አላት
ሚክኤል መልአክም በክንፉ ከለላት
የሰማይ መጋረጃዉን ሸፈናት
ንጽህት ናትና በድንግልና ፪
ጥፋት የለባትምና
ወንድ ልጅን ወልዳልናለችና ፪
የሰማይ መጋረጃዉን ሸፈናት
ንጽህት ናትና በድንግልና ፪
ጥፋት የለባትምና
ወንድ ልጅን ወልዳልናለችና ፪
✦