አድፈኒ
✦
አድፈኒ እምተ ሰጥሞ ኪያየ ክቡድ፪
ናሁ በላእሌየ ተንሥአ ምገድ፪
ሞገድ ናሁ በላእሌየ ተንሥአ ሞገድ
አድነኝ እንዳልጠፋ በኃጢአት ወጥመድ ፪
እነሆ በእኔ ላይ ተነሥቶአል ሞገድ ፪
አድፈኒ ከገሃነም እሳት ጠፍቶ ከማይጠፋው
ከዚያ አስፈሪ አውሬ ከሚንቀላፋው
ከሰይጣን እሥራት ከዳግመኛ ሞት
እግዚአብሔር ሆይ ርዳኝ እንዳልቀር ከቤትህ
አዝ ---
አድፈኒ
ማእበሉ አወኮኝ እንዳልንገላታ
ሞገድ እንዳይጥለኝ ርዳኝ የእኔ ጌታ
ከክፉ ፈተና ከምማረርበት
ከዝሙት ከርኩሰት ፍቅር በሌለበት
አዝ ---
አድፈኒ ከሐሜት ከስርቆት ከኃጢአት ባርነት
ከጨለማ መንገድ ሕይወት ከሌለበት
ከድፍረተ ኃጢአት አምላክ ከሚያዝንበት
ከተንኮል ከበቀል ቁጣ ከበዛበት
አዝ ---
አድፈኒ ዛሬ ካለሁበት ከኃጢአት ወጥመድ
በዚያ በምጽዓት ቀን በእኔ ከመርፈድ
የኃጢአት በሽታ አዳልጦ እንዳይጥለኝ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አደራ ደግፈኝ
አዝ ---
ናሁ በላእሌየ ተንሥአ ምገድ፪
ሞገድ ናሁ በላእሌየ ተንሥአ ሞገድ
አድነኝ እንዳልጠፋ በኃጢአት ወጥመድ ፪
እነሆ በእኔ ላይ ተነሥቶአል ሞገድ ፪
አድፈኒ ከገሃነም እሳት ጠፍቶ ከማይጠፋው
ከዚያ አስፈሪ አውሬ ከሚንቀላፋው
ከሰይጣን እሥራት ከዳግመኛ ሞት
እግዚአብሔር ሆይ ርዳኝ እንዳልቀር ከቤትህ
አዝ ---
አድፈኒ
ማእበሉ አወኮኝ እንዳልንገላታ
ሞገድ እንዳይጥለኝ ርዳኝ የእኔ ጌታ
ከክፉ ፈተና ከምማረርበት
ከዝሙት ከርኩሰት ፍቅር በሌለበት
አዝ ---
አድፈኒ ከሐሜት ከስርቆት ከኃጢአት ባርነት
ከጨለማ መንገድ ሕይወት ከሌለበት
ከድፍረተ ኃጢአት አምላክ ከሚያዝንበት
ከተንኮል ከበቀል ቁጣ ከበዛበት
አዝ ---
አድፈኒ ዛሬ ካለሁበት ከኃጢአት ወጥመድ
በዚያ በምጽዓት ቀን በእኔ ከመርፈድ
የኃጢአት በሽታ አዳልጦ እንዳይጥለኝ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አደራ ደግፈኝ
አዝ ---
✦