አድነነ እግዚኦ

አድነነ እግዚኦ አድነነ አምላክነ
ዘአዳንካ ለነነዌ ሀገር በትንብልና ትንብልና ሳህልከ
አድነን ጌታ ሆይ አድነን አምላካችን
ያዳንካት ሀገረ ነነዌን በይቅርታህ በአምላካዊ ይቅርታህ
← መዝሙር