Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
አፈንብ
✦
አፈንብ ማቱሳላ ወልደ ሄኖክ እመአፈ ልምላሜ
ቡሩክ አፈ መላእክት
፪
ቀስመ ጽጌ ጽጌ
፪
ጽጌኪ እመ አምላክ
፪
ትርጉም ፡ -
' የአምላክ እናት እመቤችን ሆይ
የንብ አፍ የሄኖክ ልጅ የሚሆን
ማቱሳላ ከተባረከ (ከተቀደሰ) ልምላማ
መልአክ አፍ ልጅሽ አበባን ቀስመ;;
✦
← መዝሙር