አሐዱስ
✦
አሐዱስ ሶበ እም ማርያም ተወልደ፪
ኮነነ ዘመደ፪ ኮነነ ዘመደ፪
በአምላክ ኅሊና የታሰበች
ከዓለም በፊት የታወቀች
በእርሷ ለማደር ቃል ተላከ
በነቢያትም ተሰበከ
አዝ------------
ከፍጥረቱ አስበልጦ
ከሴቶች ሁሉ እርሷን መርጦ
ዙፋኑን ትቶ መጣ ወረደ
ሥጋዋን ለብሶ ተዋሐደ
አዝ------------
በተዋህዶ አከበረን
ከእኛ ተወልዶ ዘመድ ሆነን
በማህፀኗ ለማደሩ
የገጠመ ነው ያ ምስጢሩ
ኮነነ ዘመደ፪ ኮነነ ዘመደ፪
በአምላክ ኅሊና የታሰበች
ከዓለም በፊት የታወቀች
በእርሷ ለማደር ቃል ተላከ
በነቢያትም ተሰበከ
አዝ------------
ከፍጥረቱ አስበልጦ
ከሴቶች ሁሉ እርሷን መርጦ
ዙፋኑን ትቶ መጣ ወረደ
ሥጋዋን ለብሶ ተዋሐደ
አዝ------------
በተዋህዶ አከበረን
ከእኛ ተወልዶ ዘመድ ሆነን
በማህፀኗ ለማደሩ
የገጠመ ነው ያ ምስጢሩ
✦