አክሊለ ጽጌ

አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ
መንግስቱ ለጊዮርጊስ
ክበበ ጌራ ወርቅ አክሊለ ፅጌ
ትርጉም ፡ - ማርያም በጊዮርጊስ ንግሥ /ክብሩ/ ጊዜ የአበባ ዘውዱ ናት የክብ የንግሥና አክሊል ናት የአበባ ዘውድ እሷ ክብነት ያለው የወርቅ ስቁር ናት::
← መዝሙር