አልቦ እምቅድሜሁ

አልቦ እምቅድሜሁ ወአልቦ እምድኅሬሁ ማኅሌታይ ሰብእ ዘከማሁ
ያሬድ ካህን ይኬልህ ትንሣዔሁ
ኢየዓዱ እንሰሳ ወሰብእ እምነ ሠላስ ዜማሁ
ከርሱ በፊት ከርሱም በኋላ እንደሱ ማኅሌታዊ ሰው የለም
ያሬድ ካህን ትንሣኤውን ይናገራል
ሰው ወይም እንስሳ ከሦስት ዜማዎቹ አይወጣም
← መዝሙር