አለኝታችን

አለኝታችን ይሁን ፈጣሪያች
እሱ ስለሆነ የሕይወት ተስፋች
ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎ በቅዱስ መስቀሉ
ፍጹም ሰላም ሆነ ለአዳም ልጅ ሁሉ
ለምታለፍው ዓለም በጨነቅ ይቅርብን
ተስፋችንም ሁሉ በክርስቶስ ይሁን
ዘማሪ ብርሃኑ ውድነህ
← መዝሙር