ዓለም ወረተኛ
✦
ዓለም ወረተኛ ከዳተኛ ነች፪
ዛሬ ከአንተ ጋር ናት ነገ ከሌሎች ፪
አምላክ ለመኖሩ እኛ ማሰረጃ ነን፪
እልፍኝ ያለ ሠሪው በምንም አላየን፫
አለም ኃላፊ ናት እናስተውል ሰዎች፪
እንደ ጠዋት ጤዛ እንደጥላችን ነች፫
አስተውል ወንድሜ በተሰጠህ ተስፋ፪
ለሥጋህ አድልተህ ነፍስህ እንዳትጠፋ ፫
ሰዎች አንታለል ለሚቀረው ዓለም፪
እኛስ እናልፋለን ቃሉ ግን አያልፍም ፫
አምላክ የለም ቢሉ የተሳሳቱት፪
የህልም እሩጫ ነው ከንቱ መዋተት፫
መራቀቅ ቢበዛ በሆነው ባልሆነው
በቁመቱ ስንዝር የሚጨምር ማነው፫
ዛሬ ከአንተ ጋር ናት ነገ ከሌሎች ፪
አምላክ ለመኖሩ እኛ ማሰረጃ ነን፪
እልፍኝ ያለ ሠሪው በምንም አላየን፫
አለም ኃላፊ ናት እናስተውል ሰዎች፪
እንደ ጠዋት ጤዛ እንደጥላችን ነች፫
አስተውል ወንድሜ በተሰጠህ ተስፋ፪
ለሥጋህ አድልተህ ነፍስህ እንዳትጠፋ ፫
ሰዎች አንታለል ለሚቀረው ዓለም፪
እኛስ እናልፋለን ቃሉ ግን አያልፍም ፫
አምላክ የለም ቢሉ የተሳሳቱት፪
የህልም እሩጫ ነው ከንቱ መዋተት፫
መራቀቅ ቢበዛ በሆነው ባልሆነው
በቁመቱ ስንዝር የሚጨምር ማነው፫
✦