ዓለምን ለማዳን
✦
አምን ለማዳን የተሰቀለው
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው
ጌታችን ተሰቅሎ ቢያዩት መላእክት
በዝማሬ ፋንታ አለቀሱለት
ሚካኤል ዝም አለ ገብርኤል ገረመው
አምላኩ እርቃኑን ተሰቅሎ ስላየው፪
ነፍሱን ለወዳጁ የሚሰጥ ቢገኝም
ለጠላት የሚሞት በጭራሽ አይኖርም
ጠላቶቹ ስንሆን ለኛ ሞተው
ክርስቶስ ልዮ ነው ወደርም የለው፪
ውራን ቢያበራ የሞተን ቢያስነሣ
በመመስገን ፈንገታ ሆነበት አበሳ
ሰማያዊው ዳኛ ሊፈረድበት
ተኮስ ቀረበ በጲላጦስ ፊት ፪
በጸሎተ ሐሙስ እለተ እራት የሆነው 2/
አርብ በመስቀል ላይ የተሰቀለው
ፍቀር አስገድዶት ለኛ የሞተው
መልካሙ እርኛችን መድሃኒዓለም ነው፪
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው
ጌታችን ተሰቅሎ ቢያዩት መላእክት
በዝማሬ ፋንታ አለቀሱለት
ሚካኤል ዝም አለ ገብርኤል ገረመው
አምላኩ እርቃኑን ተሰቅሎ ስላየው፪
ነፍሱን ለወዳጁ የሚሰጥ ቢገኝም
ለጠላት የሚሞት በጭራሽ አይኖርም
ጠላቶቹ ስንሆን ለኛ ሞተው
ክርስቶስ ልዮ ነው ወደርም የለው፪
ውራን ቢያበራ የሞተን ቢያስነሣ
በመመስገን ፈንገታ ሆነበት አበሳ
ሰማያዊው ዳኛ ሊፈረድበት
ተኮስ ቀረበ በጲላጦስ ፊት ፪
በጸሎተ ሐሙስ እለተ እራት የሆነው 2/
አርብ በመስቀል ላይ የተሰቀለው
ፍቀር አስገድዶት ለኛ የሞተው
መልካሙ እርኛችን መድሃኒዓለም ነው፪
✦