አማኑኤል ሆይ
✦
አማኑኤል ሆይ መድኃኒቴ ሆይ
አትተወኝ አንተ ሞትን እንዳላይ፪
የግብፅ ከተማ ደምቃ ስትታየኝ
ተስሎንቄ አድጋ ለዓይኔ ስትስብኝ
ኤልሻዳይ ኢየሱስ ልቤን መልስልኝ፪
መታመን በሰው ላይ ምንም አይጠቅምም
መከታነት በሰው ለእኔ አይሆንም
አትተወኝ አንተ አምላክ ዘለዓለም፪
የሚያጽናናኝ የለም እኔ እንዲህ ስከፋ
ህምልምም ሆነብኛል የሰው ሁሉ ተስፋ
ቃልህን የሚታጥፈው አንተ ከእኔ አትጥፋ፪
አትተወኝ አንተ ሞትን እንዳላይ፪
የግብፅ ከተማ ደምቃ ስትታየኝ
ተስሎንቄ አድጋ ለዓይኔ ስትስብኝ
ኤልሻዳይ ኢየሱስ ልቤን መልስልኝ፪
መታመን በሰው ላይ ምንም አይጠቅምም
መከታነት በሰው ለእኔ አይሆንም
አትተወኝ አንተ አምላክ ዘለዓለም፪
የሚያጽናናኝ የለም እኔ እንዲህ ስከፋ
ህምልምም ሆነብኛል የሰው ሁሉ ተስፋ
ቃልህን የሚታጥፈው አንተ ከእኔ አትጥፋ፪
✦